Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

The Dictator's Handbook: የኦሮሙማው ቦካሳ ዋና ዋና መሰሶዎች እየፈራረሱ ነው! መጽሃፉ ዝንፍ አይልም!

Post by Horus » 15 Sep 2023, 15:35

ይህቺ የትንሹ ቦናፓርቴ የመጨረሻ ስዓት ነች ። የሹም ሽሩ ግሽበት ፣ በብር የሚገዙት የጦር አዛዦች፣ የስብሰባውና የ6ኛ ክፍሉ ስልጠና ብዛቱ። የስድቡ፣ የማዋረዱ እረ ስንቱ :lol: :lol: :lol: የዲክታተሩ ቁጣ ብቻ ሽብር ሽብር ሽብር :lol: :lol: :lol: ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል :idea: :arrow: :shock:


Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Dictator's Handbook: የኦሮሙማው ቦካሳ ዋና ዋና መሰሶዎች እየፈራረሱ ነው! መጽሃፉ ዝንፍ አይልም!

Post by Horus » 15 Sep 2023, 15:45

መላ አማራ ጦርነት ውስጥ ነው! ከቆቦ እስከ ከሰም ወንዝ!!! ከጎንደር እስከ ዳንግላ !

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The Dictator's Handbook: የኦሮሙማው ቦካሳ ዋና ዋና መሰሶዎች እየፈራረሱ ነው! መጽሃፉ ዝንፍ አይልም!

Post by Za-Ilmaknun » 15 Sep 2023, 18:08

ማሙዪ በገነባው አስተዳደር ውስጥ ለሚፈጠረው ችግር መቼ ይሆን ሃላፊነት የሚወስደው? አሁን ላይ ሁሉም እንደሚያውቀው የሚሆነው ሁሉ በ አንድ ግለስብ ትእዛዝ እደሆነ ግልፅ ነው፡፡ ታደጀያ አጅሬ መልካም ነገር ሲሆን የሱ ስራ ውጤት ነገሩ ሲበላሽ በሌለ‍ኣው ላይ ሲያላክክ ይስተዋላል፡፡ ሰውየው ካልተነቀለ በቀር እመነኝ የሚደርሰው ጥፋት እጅግ የከፋ ነው፡፡

Post Reply