Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

በወያኔ ካድሬዎች ላይ በደረሰው ጉዳት ሳቢያ ትግራይ የእስራኤልን አምባሳደር አባረረች

Post by Digital Weyane » 04 Sep 2023, 16:02

ትግራዋይ ሮድኒ ኪንግ በእስራኤል ፣ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:
Please wait, video is loading...



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በወያኔ ካድሬዎች ላይ በደረሰው ጉዳት ሳቢያ ትግራይ የእስራኤልን አምባሳደር አባረረች

Post by Digital Weyane » 04 Sep 2023, 17:29

የእስራኤል ፖሊሶች ከማን ጋር እንደወገኑ ከእዚህ በላይ ግልፅ ማሳያ ያለ አይመስለኝም። :evil: :evil:

ኡኛ ወያኔ ተክደናል። ከጀርባችን በጩቤ ተወግተናል። በጌታችን ማይክ ሀመር ዋስትና ተሰጥቶን አልተፈፀመልንም። :roll: :roll:

መጨረሻችን እንዲህ ከሆነ፣ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች ለውክልና ጦርነት አሰልፈን ማስፈጀት ለምን አስፈለገ? :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21663
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በወያኔ ካድሬዎች ላይ በደረሰው ጉዳት ሳቢያ ትግራይ የእስራኤልን አምባሳደር አባረረች

Post by Fiyameta » 04 Sep 2023, 17:34

በእስራኤል የችግራይ አምባሳደር
"I was a governor of Tigray, where Queen Sheba was the King of Axum."
:lol: :lol: :lol: :mrgreen:



Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: በወያኔ ካድሬዎች ላይ በደረሰው ጉዳት ሳቢያ ትግራይ የእስራኤልን አምባሳደር አባረረች

Post by Abdisa » 04 Sep 2023, 18:12

መባረር ሲያንሰው ነው! I think Tigray did the right thing. It should close its embassy too! :mrgreen: :mrgreen:

Post Reply