Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19131
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የትግረዋይን፥ ደም፥ የተዋረሰው፤ የሽዋን፥ጀግንነት፥ ማድነቅ፥ የግድ፤ ነው። አብይ፥ ምን፥ ያድርግ?

Post by Axumezana » 03 Sep 2023, 17:05

ሸዋን፥ ግን፥ በጦርህ፥ አጥለቅልቀው
ሎጂስቲክ፥ ለማቅረብ፥ ላንተ፥የቀረበው
ሌላ፥ ሽፉታ፥ እንዳይገባ፥ ዙርያውን፥ እጠረው
መንዜ፥ መሬ፥ ምንጃር፥ ተዋጊ፥ጀግና፥ነው
ለአንድ፥ መሬ፥ምንጃሬ፥ አስር፥ ጦር፥ አይችለው
አራት፥ ኪሎ፥ መግብያ፥ ቀዳዳ፥ በዚያ፥ በኩል፥ ነው
መንጌ፥ አገር፥ ጥሎ፥ የኮበለለው
ወያኔ፥ መንዝ፥ ገብቶ፥ በሩን፥ ሲገፋው፥ ነው፥

Selam/
Senior Member
Posts: 17793
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የትግረዋይን፥ ደም፥ የተዋረሰው፤ የሽዋን፥ጀግንነት፥ ማድነቅ፥ የግድ፤ ነው። አብይ፥ ምን፥ ያድርግ?

Post by Selam/ » 03 Sep 2023, 18:06

አማራና ትግሬን ፣ በምን እንለያቸው
በደም በዝምድና ፣ በባህል ተሳስረው
ኦሮሞን አግብተው ፣ ለዘመናት ኖረው
ንፋስ ገባባቸው ፣ ትህነግን አምነው
ጎጠኛው አክሱምን ፣ እባቦችን ሰምተው



Axumezana wrote:
03 Sep 2023, 17:05
ሸዋን፥ ግን፥ በጦርህ፥ አጥለቅልቀው
ሎጂስቲክ፥ ለማቅረብ፥ ላንተ፥የቀረበው
ሌላ፥ ሽፉታ፥ እንዳይገባ፥ ዙርያውን፥ እጠረው
መንዜ፥ መሬ፥ ምንጃር፥ ተዋጊ፥ጀግና፥ነው
ለአንድ፥ መሬ፥ምንጃሬ፥ አስር፥ ጦር፥ አይችለው
አራት፥ ኪሎ፥ መግብያ፥ ቀዳዳ፥ በዚያ፥ በኩል፥ ነው
መንጌ፥ አገር፥ ጥሎ፥ የኮበለለው
ወያኔ፥ መንዝ፥ ገብቶ፥ በሩን፥ ሲገፋው፥ ነው፥

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23840
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የትግረዋይን፥ ደም፥ የተዋረሰው፤ የሽዋን፥ጀግንነት፥ ማድነቅ፥ የግድ፤ ነው። አብይ፥ ምን፥ ያድርግ?

Post by Fed_Up » 03 Sep 2023, 18:27

አክሱም ቡዳ
ጌቶችህን ማሞገስ .. የዘርህ ነው:: አጭበባሪው የአጋሜ ባንዳ አሉላ አባነጋ ንጉስ ቴዎድሮስን ለጠላት አሳልፈው በመስጠት በጠላት ምንሸር ተደጉመው አገር አላስቀምጥ አላስቆም ብለው ሲያስቸግሩ የሸዋውን ንጉስ ምኒሊክ ይዘው አስረው ካመጧቸው በሆላ .. ሞት እሚፈራው ሽፍታ አሉላ ድንጋይ ተሸክሞ ይቅርታ ጠይቆ ምህረት ተደርጎለት በንጉሱ እልፍኛቸው በር ተቀምጦ እያሞገሰ ነው የሞተው :lol: :lol: :lol: አጋሜዎች አሳፋሪ እንጂ አኩሪ ታሪክ ኑሯችሁ አያውቅም:: እድሜ ለሻእቢያ ደም እና ላብ 27 አመት ትልቅ አገር እድትመሩ ተደርጋችሁ ነበር ምን እንደ አበደ ውሻ እዛም እዚህ ጥጋብ አልችል ብላችሁ ይሄውወደ ቀደመው ቅንቅናም ሂወታችሁ ተመልሳችሆል :: ድንቁርናችሁ ገና ብዙ ያስከፍላችሆል

ኣዬኻ ናይና

Axumezana
Senior Member
Posts: 19131
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የትግረዋይን፥ ደም፥ የተዋረሰው፤ የሽዋን፥ጀግንነት፥ ማድነቅ፥ የግድ፤ ነው። አብይ፥ ምን፥ ያድርግ?

Post by Axumezana » 03 Sep 2023, 18:52

Ascari Fed -Up ,

አሉላ፥ አያቶችህን፥ ይገዛ፥ ነበር፥የልጅ፥ ልጁ፥ ኢሳያስ፥ደግሞ፥ አስደግድጎ፥ሲገዛህ፥50 አመት፥አለፈው፥ ለመሆኑ፥ መቼ፥ነው፥ ከትግረዋይ፥ ባርነት፥ ነፃ፥ የምትወጣው?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23840
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የትግረዋይን፥ ደም፥ የተዋረሰው፤ የሽዋን፥ጀግንነት፥ ማድነቅ፥ የግድ፤ ነው። አብይ፥ ምን፥ ያድርግ?

Post by Fed_Up » 03 Sep 2023, 19:27

Axumezana wrote:
03 Sep 2023, 18:52
Ascari Fed -Up ,

አሉላ፥ አያቶችህን፥ ይገዛ፥ ነበር፥የልጅ፥ ልጁ፥ ኢሳያስ፥ደግሞ፥ አስደግድጎ፥ሲገዛህ፥50 አመት፥አለፈው፥ ለመሆኑ፥ መቼ፥ነው፥ ከትግረዋይ፥ ባርነት፥ ነፃ፥ የምትወጣው?
አክሱሙ ቡዳ

ኤርትራ ውስጥ አጋሜ ጋሪ ሲገፋ.. እንጂ ሲገዛ የሚለው ተረት ተረት አንተን እና መሰል low IQ ካልሆነ ሌላውን አያታልልም:: አጋሜዎች አንድ ወቅት ኢትዮጵያውያን ለማሳመን መለስ ዜናዊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ የአክስታሞች ልጆች ናቸው ይዛመዳሉ ብለው ፕሮፖጋንዳ ሰርተው ነበር እናም ከብዙ ቆይታ በሆላ የራሳቸውን ውሸት ልክ "የትግራህ ህዝብ ወርቂ" "ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን" እና "ተራራን ያንቀጠቀጠ ህዝብ" እያሉ ከድግግሞሽ እና ቆይታ በሆላ እውነት መሰላቸው የኢሳያስ ጉዳይም እንደዛው ::የሚገርመው ግን ያን ያህል የተለፋለት ኢሳያስን አጋሜ የማድረግ ጥረት ሳይሳካ ቀረ:: እናም የውሸታቸው ብዛትና ቅጥ ያጣ ድንቁርና ያው ውጤቱ መደጋገም አያስፈልግም ምክኒያቱም የአጋሜዎች ወቅታዊ ሁኔታ ራሱ አፍ አውጥቶ ስለሚናገር ::

እናም ጎበዝ በአጭሩ ኢሳያስ አጋሜ ከሆነ እኔ እየሱስ ነኝ ለማለት ነው::

Axumezana
Senior Member
Posts: 19131
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የትግረዋይን፥ ደም፥ የተዋረሰው፤ የሽዋን፥ጀግንነት፥ ማድነቅ፥ የግድ፤ ነው። አብይ፥ ምን፥ ያድርግ?

Post by Axumezana » 03 Sep 2023, 19:35

Ascari boy,

Denial is your addiction!
ኢሳያስ፥ እኮ፥ ብስጋ፥ ቀረባ፥ ሃወይ፥ እዩ፤

Read a little bit history and ask also Isaias while he is alive .

Selam/
Senior Member
Posts: 17793
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የትግረዋይን፥ ደም፥ የተዋረሰው፤ የሽዋን፥ጀግንነት፥ ማድነቅ፥ የግድ፤ ነው። አብይ፥ ምን፥ ያድርግ?

Post by Selam/ » 03 Sep 2023, 22:55

አክሱም አልቂቱ - አቦይ ስብሃት ነጋ እኮ ኤርትራዊ ነው። ታዲያ ምነው ወያኔ ለአርባ አመት እንኮኮ ብላው ኖረች? ዘረኛው መለስም ግማሽ ኤርትራዊ ነው። ሳሞራ የኑስ ደግሞ ግማሽ ሱዳናዊ ነው። ስለዚህ ደቃቃዋ ወያኔ እንደ አረም የውጭ ዜጎች ስር ተለጥፋ ባይሆን ኖሮ፣ ድሮ ድሮ ደርቃ ትሞት ነበር። አሁንም ብቻዋን ስትቀር ንጥፍ ብላ ጫጭታለች።



Axumezana wrote:
03 Sep 2023, 18:52
Ascari Fed -Up ,

አሉላ፥ አያቶችህን፥ ይገዛ፥ ነበር፥የልጅ፥ ልጁ፥ ኢሳያስ፥ደግሞ፥ አስደግድጎ፥ሲገዛህ፥50 አመት፥አለፈው፥ ለመሆኑ፥ መቼ፥ነው፥ ከትግረዋይ፥ ባርነት፥ ነፃ፥ የምትወጣው?

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የትግረዋይን፥ ደም፥ የተዋረሰው፤ የሽዋን፥ጀግንነት፥ ማድነቅ፥ የግድ፤ ነው። አብይ፥ ምን፥ ያድርግ?

Post by sun » 04 Sep 2023, 01:03

Axumezana wrote:
03 Sep 2023, 17:05
ሸዋን፥ ግን፥ በጦርህ፥ አጥለቅልቀው
ሎጂስቲክ፥ ለማቅረብ፥ ላንተ፥የቀረበው
ሌላ፥ ሽፉታ፥ እንዳይገባ፥ ዙርያውን፥ እጠረው
መንዜ፥ መሬ፥ ምንጃር፥ ተዋጊ፥ጀግና፥ነው
ለአንድ፥ መሬ፥ምንጃሬ፥ አስር፥ ጦር፥ አይችለው
አራት፥ ኪሎ፥ መግብያ፥ ቀዳዳ፥ በዚያ፥ በኩል፥ ነው
መንጌ፥ አገር፥ ጥሎ፥ የኮበለለው
ወያኔ፥ መንዝ፥ ገብቶ፥ በሩን፥ ሲገፋው፥ ነው፥
አቤት፥አቤት፥አቤት፥
የንጦጦዉ፥ቡና፥ቤት፥
የጊዮን፥ክትፎ፥ቤት፥
የላጋር፥ዶሮ፥ወጥ፥ቤት፥
ተቀነባብሮ፥ሲቀርብ፥በቆንጇ፥እመቤት፥

አረ፥አሁን፥አንዳንዶቹ፥አማሮች፥ጅላንጅል፥ግብዞች፥መስለውህ፥በአዝማሪ፥የዉዳሴ፥ቀረርቶ፥ሕዝብ፥በመረጠዉ፥መንግሥት፥ላይ፥በማነሳሳትና፥እሳት፥ጭሮ፥ቤንዚን፥አርከፍክፎ፥ሕዝቡ፥ስሜታዊ፥ሆና፥ሲተናነቅ፥ቀስ፥ብለህ፥እንደ፥አመልህ፥ በጎን፥ወይም፥በጏሮ፥ዘለህ፥አዲስ፥አበባ፥ገብተህ፥አዲሱን፥የምኒልክ፥ቤተ፥መንግስትና፥ሥልጣን፥በሓይል፥የመያዝ፥ሕልም፥በጣም፥የሚገፋፋህና፥
የሚያስጨንቕህ፥ ይመስላል። ስንቱን፥ማታልለ፥ትችላለህ፥እባክህ፥ስለግዜር? ዘመኑ፥ 21:ኛዉ፥ክፍለ፥ዘመን፥ነዉ፥እኮ።
:P

Axumezana
Senior Member
Posts: 19131
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የትግረዋይን፥ ደም፥ የተዋረሰው፤ የሽዋን፥ጀግንነት፥ ማድነቅ፥ የግድ፤ ነው። አብይ፥ ምን፥ ያድርግ?

Post by Axumezana » 04 Sep 2023, 02:43

SUN!

ፍየል፥ ወዲህ፥ ቅዝምዝም፥ ወዲያ፤ ግጥሙ፥ አልገባህም፤
ሙሉውን፥ ግጥም፥ እዚሁ፥ አንብ፤ https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 6#p1419716

Post Reply