Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

የኣቢ ኣሕመድ ዓሊ ፕላን ፥ ኣማራን ወደ የጦር ኣውድማ ቀይሮ ህዝቡን ኣጎሳቅሎ ትግሬን ኣማራ ሊወጋ እየገፋፋ በየኣማራ ኣገልጋዮች ተከቦ በኤሚሬትስ ታቅፎ መስቀል ኣደባባይን ረግጦ በሰላም

Post by Abe Abraham » 02 Sep 2023, 12:50


  • የኣቢ ኣሕመድ ዓሊ ፕላን ፥ ኣማራን ወደ የጦር ኣውድማ ቀይሮ ህዝቡን ኣጎሳቅሎ ትግሬን ኣማራ ሊወጋ እየገፋፋ በየኣማራ ኣገልጋዮች ተከቦ በኤሚሬትስ ታቅፎ መስቀል ኣደባባይን ረግጦ ለረጅም ጊዜ የሚሆን ቤተ-መንግስት ሰርቶ ለረጅም ጊዜ በስልጣን ለመቆየት ነው ።

    ፋኖ እንደ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ የኣብይን ፕላን ለማፈርሰና የኣማራ ህዝብ የሰላምና ብልጽግና ጉዞ ለማሳጠር ተገቢ እርምጃ መውሰድ ኣለበት ።