ብርሃን ጁላ መሬት ላይ ተሸንፎ አሁን የፕሮፓጋንዳ ዋና አዛዥ ሆኖዋል! ፋኖ በሆሮ ጉድሩ!
እኔ ሌላ ቦታ እንዳልኩት ይህ የመረጃ ጦርነት እራሱ የቩካ ዉጊያ ስልት ነው ። በዚህ የሽምቅ ዉጊያ ሁሉም ነገር በፍጥነት ይለዋወጣል! ምንም ነገር እርግጠኛ አይደልም፣ አይሆንም፤ ይህ ሆን ተብሎ የሚደረግ ስልት ነው ። ሁሉም ነገር ውስብስብ ነው፣ ከባድ ነው፤ ሆን ተብሎ የሚደረግ ነው ! ሁሉም ነገር አሻሚ ነው! ይህ ሁሉ ጠላትን በውዥንብር ውስጥ ለማድረግ ሆን ተብለው የሚቀረጹ ስልቶች ናቸው! ይህን ያልገባው ብርሃኑ ጁላ የመረጃ ጦርነት ሊያደርግ ይቃጣዋል! ፋኖ ግን ወለጋ ውስጥ ይንጎማለላል