Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የአብይ አህመድ መጫዎች ሆኖ መቆየቱ እንጅ እንዳሳፈረው እና እንዳሸማቀቀ ተናዘዘ!!

Post by Wedi » 30 Aug 2023, 16:47

ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የአብይ አህመድ መጫዎች ሆኖ መቆየቱ እንጅ እንዳሳፈረው እና እንዳሸማቀቀ ተናዘዘ!!

"ላለፉት 5 አመታት የአብይ አህመድ ደጋፊና መጫወቻ ሆኘ መቆየቴ እጅግ አሳፍሮኝ ተሸማቅቄ ልሞት ነው!! እኔ ፖለቲካ አውቃለሁ፣ ፖለቲካን በደንብ እረዳለሁ እያሉሁ ለራሴ ትልቅ ግምት ስሰጥ የኖርኩ ሰው የበሻሻ አራዳ የአብይ አመድ መጫዎጫ ሆኘ መቆየቴ እጅግ አበሳጭቶኛል፡፡ በዚህ አጋጣሚ እኔ አብይ ያሻግረናል ስለው የነበረው አምናችሁ የነበራችሁን እና ያሳሳትኳችሁን በሙሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ!!" ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ

:!:
I have BIG Respect for Prof Messay Kebede for his honesty and regrets for supporting Galla Abiy Ahmed
:!:
Please wait, video is loading...

eden
Senior Member
Posts: 10107
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የአብይ አህመድ መጫዎች ሆኖ መቆየቱ እንጅ እንዳሳፈረው እና እንዳሸማቀቀ ተናዘዘ!!

Post by eden » 30 Aug 2023, 17:31

very humble man indeed

I always knew the professor was wrong. One can never be sure of what’s inside the heart and mind of another. I think many “intellectuals” were and still are emotional which is sad.


I wish he goes further and acknowledge the damage he has done to ordinary people affected by the war he obviously helped Abiy wage

By the way, will Al Mariam come out and rebuke himself or will he still continue to stand by the cruel and ignorant Abiy?

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የአብይ አህመድ መጫዎች ሆኖ መቆየቱ እንጅ እንዳሳፈረው እና እንዳሸማቀቀ ተናዘዘ!!

Post by sarcasm » 30 Aug 2023, 18:40

Wedi wrote:
30 Aug 2023, 16:47
ያሳሳትኳችሁን በሙሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ!!" ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ

የአማራ ሕዝብ በጦርነቱ እንዲሳተፍ ሲቀሰቅስ ሲመራ የነበረው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ ኣሁን ተመልሶ ጦርነቱ የአማራ አልነበረም ካለ፤ የአማራ ሕዝብን ይቅርታ መጠየቅ አለበት። አሁን ጦርነታችን ኣልነበረም ላለው ጦርነት ሺዎች ወጣት ልጆችና፤ የልጆች ኣባቶች ጦርነታችን ነው ብሎ ማግዷል

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ ወጣቶች ወላጆች፤ ሚስቶችና ልጆች ማነጋገር ይኖርበታል። "ልጆቻቹ፤ ባሎቻቹና አባቶቻቹ ስለ አሳሳትኳቸው ይቅርታ አድርጉልኝ" ማለት ይኖርበታል።


Please wait, video is loading...

Post Reply