Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42687
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ አህመድ ጄኔራሎችና አቢይን ለመርዳት ጦር የሚያዙት ትግሬዎች የአማራ ባንኮች እና ሱቆችን መዝረፍ ጀመሩ! ያቢይ ሪጂም መውደቅ ጀመረ!

Post by Horus » 27 Aug 2023, 14:31

ያቢይ አገዛዝ መውደቅ መጀምሩን የሚያሳዩት ምልክቶች

(1) አዲስ አበባ (4 ኪሎን) ለመከላከል አዲሽ ሚሊሺያና አዲስ የክብር ዘብ ዛሬ መመረቁን
(2) ባማራ ያሉት ጄኔራሎች ባንክ ያለውን ገንዘብ እንዲወስዱ ማዘዙን ማለትም በፋኖ መንግስት እጅ እዳይገባ
(3) ፋኖ ከሄሊኮፕተር ጀምሮ እስከ ታንክ የኢትዮጵያ ጦር መሳሪያ እየተረከበ ስለሆነ አሁን በግድ የመደበኛ ኢትዮጵያ ሰራዊት እርሾ ማደራጀት እየተገደደ ነው ። ይህ እርሾ ነው ይወረሙማን ጎሳ ጥርቃሞ የሚተካው ። ታሪክ ዝንፍ ሳይል በሳይንሱ እየተጓዘ ነው