ሾልኮ የወጣው የፀረ አማራው እና የጋላ ፈረስ የብርሃኑ ነጋ ንግግር!!!

Last edited by Wedi on 26 Aug 2023, 03:43, edited 1 time in total.
Re: ሾልኮ የወጣው የፀረ አማራው እና የጋላ ፈረስ የብርሃኑ ነጋ ንግግር!!!
አሁን አሁን እየገባኝ የመጣው ነገር ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ለጎራጌ ህዝብ ደንቀራ የሆነበር ከጋላ አብይ አህመድ እና ከእርስቱ ይርዳው የበለጠ ባንዳው ብርሃኑ ነጋ እንደሆነ ማረጋገጥ ችያለሁ!!
-
- Senior Member
- Posts: 11792
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሾልኮ የወጣው የፀረ አማራው እና የጋላ ፈረስ የብርሃኑ ነጋ ንግግር!!!
ይህን ልጅ ምን ትሉታላችዉ አሁን?
አንደ ጅል የሆነ መልዕክተኛ ደብዳቤ ፅፎ አሽጎ ሰጥቶት፣ ሳትከፍት ወስደህ ለተቀባይ አድርስ ተብሎ ተሰጠዉ ና፣ እሱም በተባለዉ መሰረት ወስዶ አደረሳ፣ ከዚያም መልዕክቱ ይዞት የመጣዉን ሰዉ እዚያዉ ረሽኑት የምል ነበር ና፣ ፖስታ አድራሹም እዚያዉ ተገደለ አሉ።
በመልዕክቱ መሰረት፣
መሳይ መኮንንም በል ይህን አዉጣ ብሎ ላኩት፣ እንደ ተባለዉም አደረገ፣ መልዕክቱን ሳይረዳ፣ በይረሸንም ዳሩ ግን ምን አይነት ጅል ሰዉ እንደሆነ በገቢያ ላይ አሳወቀ። እንደዚህ ልጅ ያሉት ናቸዉ አሁን ኢትዮጵያ ላይ ዉከት ና ብጥብጥ በመፍጠር የሰዉ ስቃይ ላይ የምነግዱት። እርግማን!