ዑጠት ሰኞ
https://www.youtube.com/shorts/ospO3s1tmt0
Re: ዑጠት! Horus's Esthetic Taste - Simple, Elegant & Beautiful!
ቪዲዮ የሌለው ግን the most authentic and classical kistane Gurage wedding song! I am posting it for those who know the culture .
ሸባል ሰርግ ማለት ነው ። የሰርጉ በዓል ማለት ነው ። ሰርገኛ አዘመኘ ይባላል ።
ሸባል ሰርግ ማለት ነው ። የሰርጉ በዓል ማለት ነው ። ሰርገኛ አዘመኘ ይባላል ።
Re: ዑጠት! Horus's Esthetic Taste - Simple, Elegant & Beautiful!
በክስታኔ፣ መስቃን፣ ወለኔ ፣ ዶቢ ፣ በስልጤም እየተረሳ ያለው እጅግ ጥንታዊና ብቸኛው የሰርግ ዘፈን መመለስ አለበት ፣ ይህ ወለኔ ባላገር ውስጥ ነው ።