Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 20 Aug 2023, 09:50
መሳይ የፋኖን ትግል really እየደገፈ ነው ያለው ወይስ መረጃ እያቀበለ?
አንዳርጋቸው አሁን ፋኖን ለመምራት መጥቻለው የሚለው ትግሉን እንደማይቀለብሰው ምን ዋስትና አለ?
ለመሆኑ አማራ የራሱን ትግል ለምን ከጃዋር በላይ ኦሮሞ ነን ባሉ ሰዎች እንዲመራ ይፈቅዳል?