Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ለመሳይ የአማራ ብሄርተኝነት liberal ነው ብለዋል። ያየነው ግን በድንጋው ወግሮ የሚገድል፤ ፍልውሃ የሚደፋ፤ የሰርብያ ናሽናሊስት የሚመስል የአማራ ብሄርተኝነት ነው -ESAT ለአንዳርጋቸው

Post by sarcasm » 20 Aug 2023, 08:03

ከመሳይ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ የአማራ ብሄርተኝነት liberal ነው ብለዋል። ያየነው ግን በድንጋው ወግሮ የሚገድል፤ ፍል ውሃ የሚደፋ፤ እንደ የሰርብያ ናሽናሊስት የሚመስል የአማራ ብሄርተኝነት ነው። - የአዲስ አበባው ESAT ለአንዳርጋቸው