Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 20 Aug 2023, 03:40
የኢትዮጵያ የሞራል ልዕልና፣ በአለም ላይ ምናልባትም ብቻኛዉ።
ከትንሽ ቅፅበቶች በፊት ዋና ተፎካከሪዬ ነበርሽ፣ አንቺን ለመቅደም ያለኝን አቅም ሁሉ አሟጥቼ ተጠቀምኩኝ፣ ለድልም በቃሁ፣ ዞር ስል ግን እህቴ ከጎኔ አለመኖሯን ተገነዘብኩኝ፣ እህቴን ምን ነካት ብዬ ደነገጥኩኝ፣ አሰብኩኝ፣ ስለደስታዬ ማጣጠም ሳይሆን ስለአንቺ ደንነት መጨንቅ ጀመርኩኝ፣ ምን ናካት እህቴን ብዬ በጣም አሰብኩኝ።
እለተሰንበት ጊደይ፣ የኢትዮጵያ ልዕልት፣ የሞራል ደረጀ እመቤት። እናመሰግናለን!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 20 Aug 2023, 03:45
"Sometimes things just happen, it is just how life itself is"; Sifan Hasan.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 20 Aug 2023, 04:00
የመንደር ተጫዋቶች ዉጡ፣ ቦታዉ ለእናንተ አይደልምም፣ አይመጥናችዉምና፣ ቦታችዉን ፈልጉ።
ጉዳፍ ፀጋዬ ላቧን ብቻ ሳይሆን፣ ደሟንም አፍስሳ ኢትዮጵያን ለድል አብቅታለች፣ እናመሰግናለን!