Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11562
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸምያ ነው

Post by sarcasm » 15 Aug 2023, 18:22

ከአንድነት / አሃዳዊው / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ የወጣ የአማራ ሃይል የሚቀጥለው ስራ፤ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ማደረግ አለበት። አሁን የሚነገረው የአማራ ጥያቄ በኢትዮፕያኒስቱ ሃይል የተጻፈና ኢትዮፕያኒስት አጀንዳ እዲያስፈጽም ተብሎ ከአሃዳዊው ሃይል ጥያቄዎች intertwined የሆነና ሆን ተብሎ impossible to achieve ኢንዲሆን የረቀቀ ነው።



Misraq wrote:
14 Aug 2023, 06:56
.
.
.
አማራ የሚባል ብሔር የለም። አማርኛ የትግሬ ወታደሮች ወደ መሃል ሃገር ሲዘምቱ የፈጠሩት ቋንቋ ነው። ምኒሊክ የኦሮሞ የአያቴን ከብቶች ዘርፏል። በአድዋ ጦርነት አፄዎቹ የሙስሊም ተዋጊዎችን ሬሳ አይቀብሩም ነበር .....እያለ በአማራ ሕዝብ ላይ መርዝና ጥላቻን ሲተፋ የነበረው አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ወደ ዳያስፓራ ተልኳል።

ይህ ሰው የአንድነት ካባ ለብሶ ዘር ለገበሬ እያለ ሲጃጃል የነበረውን ማሕበረሰብ ለኦነግ/ኦሕዴድ እንዲገብር ያስደረገ ቁልፍ ሰው ነው። አሁን ደግሞ ኢትዬጵያ ልትፈርስብን ነው እያለ ሙሾ ሊያወርድ እያሟምቀ ይገኛል። ለምን ግንጥልጥልጥሏ አይወጣም። የአማራ ሕዝብ አንድ ኢንች መራመድ የጀመረው ይህንን ድሪቶ የአንድነት አስተሳሰብ በቃኝ ካለ በኋላ ነው።

ስለ ቱፋ ልጅ መጣሁላችሁ ወሬ አብሳሪውም የኦሮሞና የጉራጌ ድቅሉና ለአብይ ፀረ አማራ ፕሮፖጋንዳ ለ5 ሲረጭ የነበረው ድንኩ ጉቶ መሳይ መኮንን ነው። ሃገርን ለዚህ ምስቅልቅል ያበቁ ድቅል የውሸት ኢትዬጵያኒስቶች አንድ የሚያደርጋቸው ስግብግብነታቸውና ፀረ አማራነታቸው ስለሆነ በአማራ ጉዳይ እንፈትፍት እንዲሉ መፈቀድ የለባቸውም። ከፈለጉ ጥጋቸውን ይዘው ይቃወሙ።







Misraq
Senior Member
Posts: 17360
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸም

Post by Misraq » 17 May 2025, 09:40

Brother Sarcasm,

That statement is still valid. But the political dynamics has changed in the pursuing 22 months. We can safely say now that much of the old fake Ethiopianist unitarian acknowledges Amharas plight and the desire to reframe their political agenda much like the Oromos and Tigres are doing

Therefore, we Amharas will now play a unifying role to bring justice and order for the rest of Ethiopia.

Except for few fake Ethiopianist (Amhara haters) such as Eskinder Nega and a few of his following which includes his media Army, the rest of Ethiopia now blesses Fano's struggle and Amharas legit identity as a single ethnic and political force.

This didn't come easily though. We worked on it both on the ground and on the cyber space. 2-3 years ago, even our people were shy to openly say "I am Amhara" fearing others will call them racist. That timidness is now gone. The fake unitarians created that psychological ploy and intimidations & you can still see it being played by folks like Whorus, Abere, EtuiopianUnity, union calling us racist , weyane inplants , የአማራ ተገንጣይ....etc

ይህ የውሽት ዜገኛ የማማቀቅያ ዘዴን ሰባስረን ጥለናል። የመጨረሻ ተስፋውም ፋኖ ውስጥ በእስክንድር በኩል ሰርጎ መግባትና አቅጣጫችንን ማስቀየር ነበር። ለአንድ አመት ውዥንብር ፈጥሮ ፍጥነታችንን ቢያስተጓጉልም አሁን እየተነቀለ ነው። አሁን ሁሉም ተስፋው ፋኖ ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11562
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸም

Post by sarcasm » 02 Feb 2026, 19:44

“ከለውጥ በኋላ የአማራ ክልልን አመራር ልዩ የሚያደርገው የሕዝብና የአመራር ጥያቄ የሚባል የለም የሚሉት ልዩ አማካሪው የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የአማራ ክልል አመራር የመታገያ ጥያቄዎች ናቸው” ብለዋል።የክልሉ መንግሥት የሚታገልባቸው ከ 8 የሚበልጡ የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች መኖራቸውንም ነው የተናገሩት።

አቶ ደሳለኝ “ጥያቄዎቹ ድሮ የአማራ ሕዝብ አጀንዳ ብቻ የነበሩ አሁን ላይ የብልጽግናም የፌዴራል መንግሥትም አጀንዳ የኾኑ ናቸው።ሥለኾነም የውስጥ ሰላምና አንድነትን በመጠበቅ፤ፍረጃን በማስወገድ ጤናማ የኾነ፤ ሌሎች ኢትዮጵያዊያንን ያማከለ፤ኀይል የሚያሰባስብ፤ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ የትግል ስልት በመከተል ምላሽ እንዲያገኙ ማድረግ ከኹሉም ይጠበቃል ነው ያሉት።


የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ልዩ አማካሪ አቶ ደሳለኝ አስራደ

https://www.ameco.et/37981/


ብልጽግና የ'የአማራ ጥያቄ' frame አያደርግም። አማራ አንድ ወኪል አለው እሱም ፋኖ ነው። ማርሽ ቀያሪው አንድነት ፈጽሟል። በግዜውም 'የአማራ ጥያቄ' እና አፈታቱ ይነግረናል።



"በዚህም ድርጅታችን የሚመራበት ርዕዮተ አለም “የአማራ ብሔርተኝነት” ሲሆን ይህም የወቅቱን የህልውና ትግል ከማሸነፍ ጀምሮ በዘላቂነት የህዝቡን ህልውና እንዲሁም ማንነቱን በማረጋገጥ መብት እና ጥቅሞቹን ለማስከበር የምንታገልበት የአስተሳሰብ ቅኝት ይሆናል። የአማራ ብሔርተኝነት በራስ በቅነት ሁለንተናዊ ውስጣዊ አቅምን በመገንባት በሀገራዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት ማዕቀፍ ውስጥ የህዝባችንን ህልውና በማረጋገጥ መብት እና ጥቅሞቹን በማስጠበቅ የሌሎች ኢትዮጵያውያን የቡድን እና የግለሰብ መብቶች የሚከበርበት ስርዓት በማንበር በፍትሀዊ እና ሰላማዊ አብሮነት የሀገር ቀጣይነት ለማረጋገጥ የሚተጋ ነው። "


የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስረታን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

Misraq
Senior Member
Posts: 17360
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸም

Post by Misraq » 02 Feb 2026, 20:21

Brother Sarcasm,

Thank you for bringing this thread back to life. My stance was clear and kept its integrity in a chronological order. The struggle is going in a direction we wish and hope despite many detractors.

One difference between now and my last post is that Fano successfully dislodged the last remenants of Ginbot-7 ideology bearers who were led by Eskinder Nega. This is a huge step that allowed Amharas unification. The Ginbot-7 elements are now crying every day the.last 10 days with the help of OPDO's massive paid social media army. This fakesters all have Eskinder Negas picture as their profile. But Eskinder is now quarantined in a position where he can't create any more unusual dramas.

The coming.months, we will get to see greater stepping stones for the final victory ✌️

sarcasm
Senior Member
Posts: 11562
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸም

Post by sarcasm » 04 Feb 2026, 20:26

Hi Brother Misraq,

Fano's unity marks a significant step forward. Many, myself included, never imagined it would come to fruition. Around a decade ago, numerous former EPLF and ELF fighters were sharing their stories on paltalk channels. They all expressed that the daily hope of every fighter for 10 years during the 70s and early 80s was for both organizations to come together, even though the leadership was never inclined to do so. Sadly, their relationship ended in violence. What Fano has accomplished is truly unprecedented.

All Fano leaders deserve respect for their groundbreaking choice to dissolve their organizations and unite under one leadership. Even Iskindir should be commended for his wise and strategic decision to finally embrace the majority's perspective. I once thought he was stubborn, but he has a good heart. He could have became a Tsadkan or Getachew Keda :mrgreen:

Abiy has come to understand that Fano has progressed to an irreversible stage.

Affable
Member
Posts: 739
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸም

Post by Affable » 04 Feb 2026, 22:07

Eden, እኔ ድሮ የማውቀው ሰው እኔ ጎጃሜ ነኝ ፣ ጎንደሬ ነኝ ፣ መንዜ ነኝ ፣ መርሀቢቴ ነኝ ሲል ነበር። ያን ማለቱ ኢትዪጺያዊነቴ እንደተጠበቀ ሆኖ ማለቱ መሰለኝ።

Misraq
Senior Member
Posts: 17360
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸም

Post by Misraq » 04 Feb 2026, 23:22

Affable wrote:
04 Feb 2026, 22:07
Eden, እኔ ድሮ የማውቀው ሰው እኔ ጎጃሜ ነኝ ፣ ጎንደሬ ነኝ ፣ መንዜ ነኝ ፣ መርሀቢቴ ነኝ ሲል ነበር። ያን ማለቱ ኢትዪጺያዊነቴ እንደተጠበቀ ሆኖ ማለቱ መሰለኝ።
እኔም ድሮ የማውቀው የምውዳቸው ሰዎች ወለጌ ነኝ ፤ ሰላሌ ነኝ ፤ ጅማ ነኝ ፤ ቱለማ ነኝ፤ ባሌ ነኝ ፤ አርሲ ነኝ ሲሉ ነበር።

አሁን ኦሮሙማ ብለው ሱሪህን በሁለት ሳምንት እናስፈታህ ብለው ሲመጡ የእነሱን ኤነርጂ match ማድረግ ስለተፈለገ ነው።

Affable
Member
Posts: 739
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸም

Post by Affable » 05 Feb 2026, 12:59

Misrak, ትክክል ነህ እኔም የማስታውሰው ወለጌ ነኝ ፣ ሰላሌ ነኝ ሲሉ ነበር። ይህን “ነገር” የአንተ አጎቶች, ህወአት, ያመጡት ትርክት ነው በሚለው ተስማምተን እንቋጨው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11562
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸም

Post by sarcasm » 05 Feb 2026, 19:37

Affable wrote:
04 Feb 2026, 22:07
Eden, እኔ ድሮ የማውቀው ሰው እኔ ጎጃሜ ነኝ ፣ ጎንደሬ ነኝ ፣ መንዜ ነኝ ፣ መርሀቢቴ ነኝ ሲል ነበር። ያን ማለቱ ኢትዪጺያዊነቴ እንደተጠበቀ ሆኖ ማለቱ መሰለኝ።
የአመድ ዋሻ ሰው የጌራ ምድር ሰው ነው፤ መንዜ ነው፤ የሸዋ ሰው ነው፤ አማራ ነው፤ ኢትዮጵያዊ ነው። በፊት እንደዛ ነበር፤ አሁንም እንደዛ ነው ያለው። የተቀየረ ነገር የለም። በፖለቲካል ኦሮሙማ አልገዛም ማለት፤ ኢትዮጵያዊነትን መተው ማለት አደለም።

Our identities are like onions. Like the onion, we are comprised of many layers, that when combined, become a whole object. our identities consist of different, often overlapping, layers—experiences, beliefs, habits, traumas, and roles (e.g., parent, employee, friend). If someone said they are Menze, it doesn't mean they are not Amara or Ethiopian.


Post Reply