ፓርላማዉም ድርጊቱን አለወገዛም፣ ፓርላማ የሌላቸዉ ሌሎች ለማዉገዝ ብግደረደሩ ማንንም አያደንቅም።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
አማፅያንን በድሮንም ሆነ በመብረቅ መምታት የማንኛዉም መንግስት መብት ነዉ ተባለ።
ወደህ ከተደፋህ፣ ብረግጡህ አይክፈህ ነዉ፣ መልዕክቱ፣ ይመስለኛል።
ፓርላማዉም ድርጊቱን አለወገዛም፣ ፓርላማ የሌላቸዉ ሌሎች ለማዉገዝ ብግደረደሩ ማንንም አያደንቅም።
ፓርላማዉም ድርጊቱን አለወገዛም፣ ፓርላማ የሌላቸዉ ሌሎች ለማዉገዝ ብግደረደሩ ማንንም አያደንቅም።
Re: አማፅያንን በድሮንም ሆነ በመብረቅ መምታት የማንኛዉም መንግስት መብት ነዉ ተባለ።
አማፅያኑ እኮ እጃቸውን መያዝ አልቻላችሁም። ጅምላ ንጹሃንን ጭፍጨፋም ይቻላል ማለት ነው።ፋኖ ያልታጠቀ ህዝብ ወይም ትጥቅ የፈታ አይገድልም፤ ኦነግ-መከላከያ ግን ሲቪል ህዝብ ይጨፈጭፋል። ሂሳብ ያስከፍላል። ድሮን ተኳሽ ክፍል ይሁን አስተኳሽ ዋጋ ይከፍላሉ። የፈሪ ዱላው ብዙ ነው ይሉ ዘንድ አስር አይነት መሳርያ ቢጠቀም ኦነግ አብይ አህመድ እየወደቀ ነው። ዛፍ ሲወድቅ ብዙ ነገር በአቅራቢያው ይጎዳል አብይ ሲወድቅ ንጽሃንን አብሮ ይዞ እየሞተ ነው።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አማፅያንን በድሮንም ሆነ በመብረቅ መምታት የማንኛዉም መንግስት መብት ነዉ ተባለ።
በግልፅ ቋንቋ በከተማ ዉስጥ ጦርነት የከፈታችዉት እናንተ ናችዉ እኮ፣ ምኑን ነዉ የምትክደዉ አሁን? አገር የአወቀዉን፣ ፀሓይ የሞቀዉን?Abere wrote: ↑14 Aug 2023, 10:13አማፅያኑ እኮ እጃቸውን መያዝ አልቻላችሁም። ጅምላ ንጹሃንን ጭፍጨፋም ይቻላል ማለት ነው።ፋኖ ያልታጠቀ ህዝብ ወይም ትጥቅ የፈታ አይገድልም፤ ኦነግ-መከላከያ ግን ሲቪል ህዝብ ይጨፈጭፋል። ሂሳብ ያስከፍላል። ድሮን ተኳሽ ክፍል ይሁን አስተኳሽ ዋጋ ይከፍላሉ። የፈሪ ዱላው ብዙ ነው ይሉ ዘንድ አስር አይነት መሳርያ ቢጠቀም ኦነግ አብይ አህመድ እየወደቀ ነው። ዛፍ ሲወድቅ ብዙ ነገር በአቅራቢያው ይጎዳል አብይ ሲወድቅ ንጽሃንን አብሮ ይዞ እየሞተ ነው።
Re: አማፅያንን በድሮንም ሆነ በመብረቅ መምታት የማንኛዉም መንግስት መብት ነዉ ተባለ።
Killing children, the elderly and civilians are war crimes.
Brag about killing children by using tax payers money.
Oromuma will pay for what it.
Brag about killing children by using tax payers money.
Oromuma will pay for what it.
Re: አማፅያንን በድሮንም ሆነ በመብረቅ መምታት የማንኛዉም መንግስት መብት ነዉ ተባለ።
ዐብይ አህመድ የእራሱን ውድቀት በእራሱ እያፋጠነ በመሆኑ ትግሉን ለፋኖ ቀላል ያደርግለታል። በርካታ ሰራዊቱን ተሞልጯል። ሽፍታ ሲላቸው የነበሩት ፋኖዎች በርካታ መኬናይዝድ ጦሩን የዶግ አመድ አድርገውለታል - የችሎታ ማነስ እና የመሸነፍ ዋና መገለጫው ያለ ይሌለ ሃይሉን አሟጦ ለመጠቀም የሚያደርገው ጥረት ነው። ድሮን ቀርቶ ሌላ የበለጠ ቴክኖሎጅ ቢጠቀም ትግሉን ማሸነፍ አይችልም የበለጠ ለትግሉ ነዳጅ ይጨምርለታል - ከእንግድህ አማራ ክልልን መምራት አይችልም።እመራለሁ የሚል ብአድን ካለ ህይወቱን የጠላ መሆን አለበት።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አማፅያንን በድሮንም ሆነ በመብረቅ መምታት የማንኛዉም መንግስት መብት ነዉ ተባለ።
OLF also tried to use such a cover before, it did purposely try to hide behind(/among the civilians just during the war in the north and the govenment did deploy the means at its disposal and droned them. There was a loud outcry from the አዉርቶ አደሮች for a while, later the surrounding Oromos draw their lessons and opted to keep their distances from the criminals.
You have to take care of your own safety and those of your minors, avoid any sort of association with the criminals, is my take for now!
You have to take care of your own safety and those of your minors, avoid any sort of association with the criminals, is my take for now!