Very interesting tweet about Ethiopia.
"ትናንት በቋራ አካባቢ መከላከያና 'ፋኖዎች' እርስ በርስ ሲታኮሱ በነበረበት ወቅት ሣምረ የተባለው የሕወሃት ክንፍ በመተማ ሽንፋና ሹመት መንዶካ ሰርጎ በመግባት ጥቃት ይከፍታል! ይህን ያዩት የመከላከያ ሠራዊትና ፋኖ ታጣቂዎች መታኮሳቸውን ትተው ተባብረው ቡድኑን በመፋለም ወደ መጣበት መልሰውታል ተብሏል!"
አንደምታ?
እርስ በርስ መዋደቃችን ስብራትና ክፍተት ከመፍጠር በቀር ለሀገር ክብርም ረብም የለውም! ሀገር የማትደፈርና ታላቅ እንድትሆን በጋራ ብንቆም መልካም ነው!