-https://www.researchgate.net/publicatio ... en's_Novel
Desta Berhe Sbhatu
Mekelle University
እዙ ልቢወለድ ታሪኽ፥ ንቘልዑ ዝተዳለወ እዩ። ንእንስሳ ከምሰብ ዘዛርብ መስሓቒ ልቢወለድ’ዩ። ኣብ’ዙ ልቢወለድ፥ ክልተ ስድራ ቤት እንስሳ ክዋስኡ እዮም። እቱ ቐዳማይ፣ ስድራ ደማሙ እንትኸውን፥ ሓሙሽተ ኣባላት ኣለውዎ። ንሶም ድማ፥ ዲመጥሮስ (ኣቦ)፣ ብሩር (ኣዶ)፣ ኣሰክሕ፣ ሳግሬናይ (ኣወዳት ደቂ)፣ ዕንቆይ (ጓል) እዮም። እንዳ ዲመጥሮስ ምስ ሓደ ስድራቤት ሰብ ይነብሩ። እቱ ኻልኣይ ድማ፥ ኣርባዕተ ኣባላት ዘለውዎ ስድራ ኣኽልብቲ ‘ዩ። እዙ ስድራ፥ ኮምብጡር (ኣቦ)፣ ኩሕሎ (ኣዶ)፣ ጃዊሳ (ወድን) ሚለን (ጓልን) ዝርከቡዎ እዩ። እንዳ ኮምብጡር ምስ ካልእ ስድራቤት ሰብ ይነብሩ። እንዳ ዲመጥሮስን ኮምብጡርን ዝነብሩሎም ገዛውቲ፥ ነፀላ መንደቕ ዝፈልዮምን ተመሳሰልትን እዮም። እዙ ልቢወለድ፥ ኣብ 50 ሓፀርትን ተኸታተልትን ታሪኻት ተኸፊሉ፣ ንቘልዑ ብዝጥዕምን ብዘህድስን መልክዕ ቀሪቡ ኣሎ።
This fable has been written for children. It has personified animals to speak like humans and is thus humorous. In this fiction, the characters comprise two pet-animal families.
The first one is a family of cat whose members are five, namely Dimotros (father), Brur (mother), Asekih and Sagrenai (sons) and Enqoei (daughter). The Dimotros family lives in with one human family.
The other one is a family of four dogs: Kombtoor (father), Kuhulo (mother), Jawissa (son) and Milen (daughter). This dog family lives with another family of persons. The Dimotros and the Kombtoor families live in similar neighbor houses that share a common wall. This fiction has 50 series of consecutive short stories written in a way that can suit and entertain children.
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Desta Berhe Sibhatu(Mekele University) : Jawissa and his dog family ( Children's story)
While searching for the meaning of Jawissa......I found this on the internet :
Re: Desta Berhe Sibhatu(Mekele University) : Jawissa and his dog family ( Children's story)
አቤ
ጀዊሳ (ጀዊ) አረብኛ ውጥ አለ ወይ? በተረቱ ውስጥ ያለው ልክ እንደ ጉራጌኛው ነው ረባሽ ቀልቃላ ልጅ ማለት ነው ። በመሰረቱ ኔጋቲቭም አይደለል ። ሚስቺፍ ማለት ነው።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=326936

እኔ ትርጉሙን ኣላዉቅም።
ከቀናት በፊት ቃሉን ሳነበዉ በሰመመን የገባኝ መስሎኝ ኣለፍኩኝ። ድሮ የማዉቀዉ መስሎኝ። እንደ ጀዌ የሚወላገድ መስሎኝ።
ጀዌ ዘንዶ ማለት ነዉ። ጃዊሳ ረጅም የሆነ ልጅ፣ አረማመዱ ቀጥ ያለ ሳይሆን ወልገድገድ የሚል፣ የጀርባ አጥንት እንደሌለዉ ጀዌ ወልገድገድ ሲል አከባቢዉ ካለዉ ጋር የሚላተም፣ ስለዚህም ቀልቢ/ቀልብ/ካልም የሌለዉ ልጅ የሚጠራበት ስያሜ መስሎኝ ኣለፍኩኝ።
ኣሁን የቃሉን ትርጉም ሳላዉቅ ይህ ሰመመናዊ ትርጉም ከየት መጣልኝ ብዬ እራሴን እየጠየኩኝ ነዉ።