Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
Post
by Union » 04 Aug 2023, 19:45
መረጃው የደረሳቹ ጀባ በሉና!
-
Lovetarik
- Member
- Posts: 357
- Joined: 10 Apr 2018, 00:39
Post
by Lovetarik » 04 Aug 2023, 20:52
ብዙም አዳዲስ ዜናዎች እየመጡ አይደለም። ዲክታተር አብይ ኢንተርኔትና ስልክ ወደአማራ ክልል ሙሉ ለሙሉ ሳያቌርጥ አልቀረም። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ወደ ውድቀት መምጣቱ አይቀርም።
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 04 Aug 2023, 20:59
union wrote: ↑04 Aug 2023, 19:45
መረጃው የደረሳቹ ጀባ በሉና!
በላይነሽ ጓል ትግራይ ትስዕር
እራስሽ ዜናውን ሰርተሽ እራስሽ ወሬውን አካፍሉን ትያለሽ?
አየ ያንቺ ነገር የመረጃ መሳቂያ እንደሆንሽ መኖርሽ ነው ?