Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ፋኖ በለስ ቀናው!!! አንድ ዙ -23፣ 7 ዲሽቃ፣ 3 ሞርታር፣ 30 ስናይፐርና ብሬን፣ እንዲሁም በርካታ ክላሽንኮቭ ማረከ!!

Post by Wedi » 03 Aug 2023, 14:24

ፋኖ በለስ ቀናው!!! አንድ ዙ -23፣ 7 ዲሽቃ፣ 3 ሞርታር፣ 30 ስናይፐርና ብሬን፣ እንዲሁም በርካታ ክላሽንኮቭ ማረከ!!

ኦ ደምበጫ!
የጠላት መቅጫ!

ደምበጫና ዙሪያ ገባውን በከባድ መሳሪያ ሲደበደብ የዋለው የኦህዴድ ሰራዊት እጅ ሰጥቷል። አንድ ዙ -23፣ 7 ዲሽቃ፣ 3 ሞርታር፣ 30 ስናይፐርና ብሬን፣ እንዲሁም በርካታ ክላሽንኮቭ መሳሪያዎች በወገን ሃይል እጅ ገብተዋል።

የተማረኩ 30 ወታደሮች አስፈላጊ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።

ድሉ ይቀጥላል!

ህዝብ ያሸንፋል!


:!:

Please wait, video is loading...

:!:
:!:
ይህኛው ደግሞ ዛሬ በፍኖተ ሰላም የኦህዴድ ሸኔ ሰራዊት የገጠመው ሽንፈት ነው
:!: :!:
Please wait, video is loading...