Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
Post
by Union » 29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ
የተማረከውን መቁጠር አቁመናል

-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 29 Jul 2023, 11:23
union wrote: ↑29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ
የተማረከውን መቁጠር አቁመናል
Fanos will not be satisfied and sleep until they captured Birhanu Julla and Abebaw Tadesse and hanging them upside down!!
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17786
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 29 Jul 2023, 11:39
union wrote: ↑29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ
የተማረከውን መቁጠር አቁመናል
አቶ ዓብይ ከሩስያ ተጣድፎ የተመለሰው ለዛ ይሆን
-
Union
Post
by Union » 29 Jul 2023, 13:05
በስብሰባው ወቅት ሂልኮፕተር የተሸለመ የአፍሪካ መሪ አለ (የዙምባቤው)። የተለያዮ የአፍሪካ መሪዎች በስብሰባው ላይ ንግግር አድርገዋል። ኢሳያስም ንግግር አድርጓል። አብይ አህመድ ግን ዝም ጭጭ በል አንተ የፓለቲካ ሸር'ሙ'ጣ ተብሏል።
ሩሲያ ፋኖ። አንጀት አርስ
ከጀነራሉ ሞትጋ ተደምሮ ምንም ሌላ ምክንያት የለውም ሩስያ ለመቆየት። መፈንቅለ መንግስት በዙሪያው እያሸተተው እንደሆነም ያውቃል።
አብይ እና የሰላም እንቅልፍ ግን በጣም ነው የተነፋፈቁት።
Misraq wrote: ↑29 Jul 2023, 11:39
union wrote: ↑29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ
የተማረከውን መቁጠር አቁመናል
አቶ ዓብይ ከሩስያ ተጣድፎ የተመለሰው ለዛ ይሆን
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 29 Jul 2023, 13:45
በጣም ደስ የሚል ዜና ግን ስም የላቸውም እንዴ ምነው ደበቅሺው?
እኔ የሚገርመኝ አማራ ለተዋጋው አጋሜው የሚፈነጥዝበት ምክንያት ነው።
union wrote: ↑29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ
የተማረከውን መቁጠር አቁመናል
-
Union
Post
by Union » 29 Jul 2023, 14:02

!! no question about it. One of them (jula) almost got caught. He barley manged to escape. His guards had to literally drag him into the helicopter to escape
Wedi wrote: ↑29 Jul 2023, 11:23
union wrote: ↑29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ
የተማረከውን መቁጠር አቁመናል
Fanos will not be satisfied and sleep until they captured Birhanu Julla and Abebaw Tadesse and hanging them upside down!!