Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

ሐሙስ የቀን ቅዱስ ፣ አቶ Horus ጎራ በሉ!

Post by Revelations » 27 Jul 2023, 17:15

A new history of Ethiopia : being a full and accurate description of the kingdom of Abessinia, vulgarly, though erroneously called the empire of Prester John

Written in 1684

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሐሙስ የቀን ቅዱስ ፣ አቶ Horus ጎራ በሉ!

Post by sun » 27 Jul 2023, 19:44

Revelations wrote:
27 Jul 2023, 17:15
A new history of Ethiopia : being a full and accurate description of the kingdom of Abessinia, vulgarly, though erroneously called the empire of Prester John

Written in 1684

Ato Horus is on his way. Have patience! :P

Union

Re: ሐሙስ የቀን ቅዱስ ፣ አቶ Horus ጎራ በሉ!

Post by Union » 27 Jul 2023, 20:10

No menstion of the gala here. They were just arriving then following Giragn

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ሐሙስ የቀን ቅዱስ ፣ አቶ Horus ጎራ በሉ!

Post by Revelations » 27 Jul 2023, 21:30

union wrote:
27 Jul 2023, 20:10
No menstion of the gala here. They were just arriving then following Giragn
And Gurage is present under the kingdom of Gombo. But there's also earlier history of Gurage from the king Amde-Siyon chronicle.

Union

Re: ሐሙስ የቀን ቅዱስ ፣ አቶ Horus ጎራ በሉ!

Post by Union » 27 Jul 2023, 21:41

The Gurage is an ancient, of cource. There are some people also listed that no longer exist today such as the Gambo and the Gonga people. They must have been massacred by the gala. There is no other reason for them to diapear just in 400 years.

Gurages are warriors, they survived it through.

Revelations wrote:
27 Jul 2023, 21:30
union wrote:
27 Jul 2023, 20:10
No menstion of the gala here. They were just arriving then following Giragn
And Gurage is present under the kingdom of Gombo. But there's also earlier history of Gurage from the king Amde-Siyon chronicle.

Horus
Senior Member+
Posts: 42713
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሐሙስ የቀን ቅዱስ ፣ አቶ Horus ጎራ በሉ!

Post by Horus » 27 Jul 2023, 21:58

Revelations,

ሶስት የሳቡኝ ነገሮች፤

በመጀመሪያ ከዚህ ቀደግ ደጋግሜ እዚህ ፎረም ላይ እንዳልኩት ቤተ አማራ፣ አርጎቤ፣ ጉራጌ ስንል የሚከተለውን ልብ ማለት አለብን ። የሴም ሕዝቦች ቦታና አገር ለማመልከት ቤ (ነጠላ)፣ ቤት (ብዙ)፣ ጌ/ቀዬ (ነጠላ) ፣ ጌያት/ገየት/ እያልን እንጠቀማለን ። ለምሳሌ አርጎባ፣ አርጎቤ ማለት አርጋቤ፣ አርጋቤ ወይም አርጋጌ ማለት። አደሪዎችም ቤ ነው የሚጠቀሙት ። ቤት የግእዙ ቤቶች ማለት ሲሆን ዛሬ መጻሃፍ ፣መጻህፍት እንደ ምንለው ነው። ተለምዶ አበላሽቶት ቤት (የብዙ ስም) ለነጠላ ቤተ አማራ፣ ወይም ጠጅ ቤት እያልን እንደ ነጠላ እንጠቀምበታለን ።

ጌ ወደ ጉዌ ፣ ለምሳሌ ዛጉዌ፣ ጉራጉዌ የሚሉት ከፈረንሳይኛ አባባል መምጣቱን አሁን ነው የተማርኩት ። ግ እ ዝ በተለምዶ 'ወ' ያስገባል አንድን ስም ቅጽል ለማድረግ! ያ ነበር የመሰለኝ።

ስለዚህ 22ኛ ኪንግደም ጉራቤ የሚለው ጉራጌ ማለቱ ነው። ዛሬም ለምሳሌ ስልጤዎች ወራቤ ይሉታል ዋና ከተማቸውን፣ ወራጌ ማለት ነው። ግቤ ወንዝም እንደዚያው ነው

ሌላው የዶክመንቱ ስበት የአገሮቹን አቀማመጥ መጥቀሱ ነው። ደዋሮ የሃዲያዎቹ አገር አሩሲ ነበር ። በትክክልም በሰሜን ደዋሮ የነበረው ኢፋት ነው ። የምስራቅ ሸዋ የከሰም ወንዝ አገር ማለት ነው ። ሌላው ትንታዊ ስሙ ፈጠጋር ነበር።

ጋፋት ድምበሩ ዳሞት ነበር በትክክል ሰሜን ጉራጌ (ሶዶ) ከጋፋት ደቡብ ነው።

ጋኝ ዛሬ እንደጋኝ የሚባለው አንዱ የምራብ የሰባት ቤት ጉራጌ ነው ።

ገንዝ ዛሬም በክስታኔ ጉራጌ ሶዶ ያለ አገርና ጎሳ ነው።

ሶስተኛ ሳቢ ጉዳይ መጽሃፉ የተጻፈበት ዘመን ነው ። መጽሃፉ የታተመው 1684 ነው ። መች እንደ ተጻፈ ባናውቅም ። ግራኝ ወረራውን በ1525 ጀምሮ በ1542 ይገደላል፣ ስለዚህ በ1550 የግራኝ ጦርነት ያበቃል ። ይህ መጽሃስ ሲወጣ 140 አመት ከግራኝ ወረራ በኋላ ነው ።

ማለትም 140 አመት ግራኝ ካበቃ በኋላ እንኳ በመላ ደቡብ ሰሜን ምራብና ምስራቅ ሸዋ ኦሮሞ (ጋላ) በምንም መልኩ አይጠቀስም፣ የወረሞ አገር፣ የጋላ አገር፣ ጋልኛ ተናጋር ኮኒሚቲ አያገኝም ጸሃፊው። ይህ ፋክት የሚያሳየን አዲስ የታሪክ መርማሪዎች ስለጋላ ወረራና መስፋፋት ምርምር ሲያደርጉ ዘመኖቹን በጥንቃቄ መፈተሽ አለባቸው ። ለምሳሌ የወንጪና ወሊሶ ወረሞች ዛሬ ድረስ ቤት እንደ ጉራጌ ሰርተው ቆጮ የሚበሉት እነሱ በኦሮኛ የተዋጡበ ግዜ እጅግ ቅርብ መሆኑ ያሳያል ። የብዙ ያካባቢያችን ኦሮሞች አያት ስም ጉራጌኛ ጋፋትኛ መሆኑ ሰዎቹ የተዋጡበት ዘመን እጅግ ቅርብ መሆኑ ያሳያል ። ኦሮሞቹ በግልጽ መኖራቸው የሚጠቀሰው የጎንደር ቤተ መንግስት ሲቆረቆር በሱሰኒዮስ ዘመን ነው ማለትም 1750/1770ዎቹ ማለት ነው።

እስቲ ሙሉ ሶርሱን ለጥፍልን!

የልጅ ተድላ መላኩን ቻነል እከታተለዋለሁ ። በነገራችን ላይ ስለአክሱም ትግሩም ትክክለኛ የዶ/ር ስርጐው ኢቲሞሎጂ ነው። ሙሉ ሃተታውን ወያኔዎቹ ተሳስተው ከጨረሱ በኋላ አወጣዋለሁ ።
Last edited by Horus on 27 Jul 2023, 23:12, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42713
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሐሙስ የቀን ቅዱስ ፣ አቶ Horus ጎራ በሉ!

Post by Horus » 27 Jul 2023, 22:25

Revelations wrote:
27 Jul 2023, 21:30
union wrote:
27 Jul 2023, 20:10
No menstion of the gala here. They were just arriving then following Giragn
And Gurage is present under the kingdom of Gombo. But there's also earlier history of Gurage from the king Amde-Siyon chronicle.
ዩኒየን
ሁለትና ህያኛ ክኒንግደም የሚለውን አንብበ፣ ያ በዚያን ዘመን አባባል 22ኛው ኪንግደም ማለት ነው ከኢፋት ቀድሞ ያለው 'ጉራቤ' ያ ነው ጉራጌ ማለት ። ለምሳሌ ዛሬ እንኳ ኮንሲስተንትሊ 'ጌ' የሚሉት ክስታኔ እንጂ ሰባት ቤት አንዱ አበሽጌ ይላል ። አንዱ እንደ ጋኝ ይላል። እንደ አገር ማለት ነው ። ለምሳሌ ጉራንዳ የሚባል ቦታ ሶዶ አለ። ጉራጌ፣ እንደ ጉራ ማለት ነው። ሰባት ቤቶ ሌላ ግዜ በተንዳ ይላሉ ቤት እና እንደ ያይዘው ደጋግመው ማለት ነው ። ወርጂም፣ አደሬም አርጎባም 'ቤ' ነው የሚሉት ። ጋፋት በተመለከተ በእኔ ምርምር ስሙ ሲጀመር ጌ እፋት የነበረ ይመስለኛ ። ያ ማለት ጌኢፋት ነው ወይ ለሚለው ስለ ኢፋት ያጠኑ ሰዎች ይጨምሩበት ። ሌላው የጋፋት ስምና አገር እንደ ገብጣን ይባል ነበር ።

ጎንጋ የግቤ ኪንግደም ነው ። ጎምቦ በውል ባላውቀም ቃሉ ግቤ ከሚለው ኢቴም ይቀራረባል ። ለምሳሌ ተክለጻዲክ በጻፉት የግራኝ ታሪክ ውስጥ ጉራጌ የትልቁ ዳሞት አካል ነው ። በ1333 አምደ ጽዮን ዳሞት ቢያስገብርማ በ1525 ግራኝ ሲወር ዳሞት መሮር ብቻ ሳይሆን የልብነድንግል እንደራሴ አንድ ራስ ይሁኑ ወይም ደዛዝማች ናቸው የዳሞትን ጸረ ግራኝ ጦርነት የሚያደርጁት ።

ልብ በላ በ1460 የግብጹ አቡን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ያቆሙትን ምድረ ከብድ አቦ፣ ዝቋላ አቦ፣ አዳዲ (ታላቅ እናት ማለት ነው በክስታኔኛ) ማርያምን ሌሎችን እልፍ መቅሰሶችን የሚያቃትለው ። በዚያ ጦርነት ነው ስልጤና ግምሹ ጉራጌ የሰለመው (በ1525) ። ድፍን ጉራጌ ከ1335 እና 14450 መሃል ቅልጥ ያለ የክርሲታን አገር ነው ። በአምደጽዮን ዘመን አቡነ ተክለ ሃይሞኖት ሙሉ ዳሞትን ክርስቲያን አድረገው ነበር ማለትም 1330 እስከ ሞቱ ድረስ ። ከዚያም ትልቁ የክስታኔ አባት ቅዱስ አቦ ግብጽዊው ናቸው ከ1450 ጀምሮ!

አምደጽዮን በገድሉ ጉራጌዎችን መውጋቱን ይጽፋል።

ጎምቦ የሚለው ቃል በፍጹም በጉራጌኛ ውስጥ የለም ። ግቤ አለ ። ጎንጋ የከፋ መሰልኝ አንዱ የግቤ ኪንግደም ነው ።እንደ ዣንዠሮ፣ እናሪያ ኮንታ ወዘተ

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ሐሙስ የቀን ቅዱስ ፣ አቶ Horus ጎራ በሉ!

Post by Revelations » 27 Jul 2023, 23:29

Horus wrote:
27 Jul 2023, 21:58
Revelations,

እስቲ ሙሉ ሶርሱን ለጥፍልን!

ይኸውና

https://archive.org/details/bub_gb_buNB ... 1/mode/1up

Roha
Member
Posts: 2200
Joined: 17 Feb 2011, 00:38

Re: ሐሙስ የቀን ቅዱስ ፣ አቶ Horus ጎራ በሉ!

Post by Roha » 27 Jul 2023, 23:31

Horus makes a very good and convincing observation here.
Revu, is there a way you can post a link to the whole book. Some brave souls who are whiling their retirement time may translate the book into Amharic.
Thank you Revu, I just saw the link
Horus wrote:
27 Jul 2023, 21:58
Revelations,

ሶስት የሳቡኝ ነገሮች፤

በመጀመሪያ ከዚህ ቀደግ ደጋግሜ እዚህ ፎረም ላይ እንዳልኩት ቤተ አማራ፣ አርጎቤ፣ ጉራጌ ስንል የሚከተለውን ልብ ማለት አለብን ። የሴም ሕዝቦች ቦታና አገር ለማመልከት ቤ (ነጠላ)፣ ቤት (ብዙ)፣ ጌ/ቀዬ (ነጠላ) ፣ ጌያት/ገየት/ እያልን እንጠቀማለን ። ለምሳሌ አርጎባ፣ አርጎቤ ማለት አርጋቤ፣ አርጋቤ ወይም አርጋጌ ማለት። አደሪዎችም ቤ ነው የሚጠቀሙት ። ቤት የግእዙ ቤቶች ማለት ሲሆን ዛሬ መጻሃፍ ፣መጻህፍት እንደ ምንለው ነው። ተለምዶ አበላሽቶት ቤት (የብዙ ስም) ለነጠላ ቤተ አማራ፣ ወይም ጠጅ ቤት እያልን እንደ ነጠላ እንጠቀምበታለን ።

ጌ ወደ ጉዌ ፣ ለምሳሌ ዛጉዌ፣ ጉራጉዌ የሚሉት ከፈረንሳይኛ አባባል መምጣቱን አሁን ነው የተማርኩት ። ግ እ ዝ በተለምዶ 'ወ' ያስገባል አንድን ስም ቅጽል ለማድረግ! ያ ነበር የመሰለኝ።

ስለዚህ 22ኛ ኪንግደም ጉራቤ የሚለው ጉራጌ ማለቱ ነው። ዛሬም ለምሳሌ ስልጤዎች ወራቤ ይሉታል ዋና ከተማቸውን፣ ወራጌ ማለት ነው። ግቤ ወንዝም እንደዚያው ነው

ሌላው የዶክመንቱ ስበት የአገሮቹን አቀማመጥ መጥቀሱ ነው። ደዋሮ የሃዲያዎቹ አገር አሩሲ ነበር ። በትክክልም በሰሜን ደዋሮ የነበረው ኢፋት ነው ። የምስራቅ ሸዋ የከሰም ወንዝ አገር ማለት ነው ። ሌላው ትንታዊ ስሙ ፈጠጋር ነበር።

ጋፋት ድምበሩ ዳሞት ነበር በትክክል ሰሜን ጉራጌ (ሶዶ) ከጋፋት ደቡብ ነው።

ጋኝ ዛሬ እንደጋኝ የሚባለው አንዱ የምራብ የሰባት ቤት ጉራጌ ነው ።

ገንዝ ዛሬም በክስታኔ ጉራጌ ሶዶ ያለ አገርና ጎሳ ነው።

ሶስተኛ ሳቢ ጉዳይ መጽሃፉ የተጻፈበት ዘመን ነው ። መጽሃፉ የታተመው 1684 ነው ። መች እንደ ተጻፈ ባናውቅም ። ግራኝ ወረራውን በ1525 ጀምሮ በ1542 ይገደላል፣ ስለዚህ በ1550 የግራኝ ጦርነት ያበቃል ። ይህ መጽሃስ ሲወጣ 140 አመት ከግራኝ ወረራ በኋላ ነው ።

ማለትም 140 አመት ግራኝ ካበቃ በኋላ እንኳ በመላ ደቡብ ሰሜን ምራብና ምስራቅ ሸዋ ኦሮሞ (ጋላ) በምንም መልኩ አይጠቀስም፣ የወረሞ አገር፣ የጋላ አገር፣ ጋልኛ ተናጋር ኮኒሚቲ አያገኝም ጸሃፊው። ይህ ፋክት የሚያሳየን አዲስ የታሪክ መርማሪዎች ስለጋላ ወረራና መስፋፋት ምርምር ሲያደርጉ ዘመኖቹን በጥንቃቄ መፈተሽ አለባቸው ። ለምሳሌ የወንጪና ወሊሶ ወረሞች ዛሬ ድረስ ቤት እንደ ጉራጌ ሰርተው ቆጮ የሚበሉት እነሱ በኦሮኛ የተዋጡበ ግዜ እጅግ ቅርብ መሆኑ ያሳያል ። የብዙ ያካባቢያችን ኦሮሞች አያት ስም ጉራጌኛ ጋፋትኛ መሆኑ ሰዎቹ የተዋጡበት ዘመን እጅግ ቅርብ መሆኑ ያሳያል ። ኦሮሞቹ በግልጽ መኖራቸው የሚጠቀሰው የጎንደር ቤተ መንግስት ሲቆረቆር በሱሰኒዮስ ዘመን ነው ማለትም 1750/1770ዎቹ ማለት ነው።

እስቲ ሙሉ ሶርሱን ለጥፍልን!

የልጅ ተድላ መላኩን ቻነል እከታተለዋለሁ ። በነገራችን ላይ ስለአክሱም ትግሩም ትክክለኛ የዶ/ር ስርጐው ኢቲሞሎጂ ነው። ሙሉ ሃተታውን ወያኔዎቹ ተሳስተው ከጨረሱ በኋላ አወጣዋለሁ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42713
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሐሙስ የቀን ቅዱስ ፣ አቶ Horus ጎራ በሉ!

Post by Horus » 28 Jul 2023, 01:33

Revelations,
Thanks for the link. ለዚህ ያለኝ ምርቃት ትላንት በለጠፍከው የልጅ ተድላ መላኩ የአክሱም ታሪክ ቪዲዮ ውስጥ አክሱም ምን ማለት ባለው ላይ ጀባ ልበልህ ። ዶ/ር ስርጉው ሃብተ ስላሴ የባህር ሹም ማለት ያሉት ብቸኛው ትክክለኛ የአክሱም ትርጉም ነው። አክ (አግ) ውሃ፣ ዝናብ፣ ባህር ማለት ነው።

እዚህ ፎረም ላይ ኖብል አማራ የጋፋት፣ ግዕዝ ፣አማርኛና አገውኛ የቃላት ሊስት ለጥፎ በጋፋትና ጉራጌኛ ውሃ ማለት ኢጋ እንደ ሆነ ለጥፌ ነበር። ስለዚህ አክ፣ አካ፣ አግ፣ ውሃ ማለት ነው ። ለዚህ ኤቪደንስ መቅረብ አለበት ። እነዚህ ኤቪደንሶች የሚከተሉት ናቸው ። አንደኛ ዉሃ የሚለው በድምጽ ሺፍት አድርጎ ነው እንጂ ውካህ፣ ውጋህ፣ ውሃህ ማለት ነው ።

ሲቀጥል ውቅያኖስ ተብሎ በግሪክ ሰፊክስ ተጻፈ እንጂ ውቂያ ማለት እኪያ፣ ውጊያ ወይም ውሃ ማለት ነው ። ስለዚህ ትልቁ ኤቪደንስ ውቅያኖስ የሚለው ቃል ነው። ኢካ፣ ኢጋ ባህር ውይም ውቂያኖስ ማለት ነው።

ሶስተኛ በየቀኑ የምንጠቀመው ሌላ ቃል በአማርኛ አጓት ነው ። አጓት፣ አጓ፣ አኳት፣ በቀጥታ ዉሃ (የውተት ዉሃ) ማለት ነው ። በጉራጌኛ አጓት ኧጉባ (ኧኩባ) ይባላል። አጓት፣ ኧጉባ የወተት ውሃ ማለት ነው። ሌሎችም ወደፊት ትዝ የሚሉን አሁናዊ ህያው ቃላት አሉ ።

ስለዚህ በአንድ አክሱም (የውሃ ሹም፣ የባህር ሹም) ማለት ሲሆን በዛሬ አነጋገር አክሱም ማለት ባሀረ ነጋሽ፣ የባህር ነጋሲ፣ የባህር ንጉስ ማለት ነው።

ሹም ስለሚባለው ኤትማ ሌላ ግዜ !!

Post Reply