Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በጎሳ ፌዴሬሽን ውስጥ ብሄራዊ መከላከያ ሰራዊት ሊኖር አይችልም! ያለው የወረሞ ሰራዊት ነው!

Post by Horus » 20 Jul 2023, 13:42

ብርሃኑ ጁላ እንደ በቅሎ አሸንክታብ ለብሶ በጂማ ታዣሾቹን ሲሰብክ እንደ ማየት የሚያስቅ ነገር የለም! የአቢይና ብርሃኑ ዘብ የሆነው ሰራዊት ስራው ሆኖ የኢትዮጵያ ሕዝብን በኮማንድ ፖስት ሊገዛ አይችልም! ወታደሩ ወደ ቤተሰቡና አገሩ ይመለሳል! በቃ! ከፈለጉ ወረሞ ወታደሮች በያገሩ ይዋጉ! በቂ ቁጥር ሲገደልባቸው እነሱም ያምጻሉ! ይህ ነው የሚሆነው! ባለአሸክታቡ ብርሃኑን እርሱት!!!

ያህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ (አለማየሁ እሸቴ)

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: በጎሳ ፌዴሬሽን ውስጥ ብሄራዊ መከላከያ ሰራዊት ሊኖር አይችልም! ያለው የወረሞ ሰራዊት ነው!

Post by TGAA » 20 Jul 2023, 15:30

Horus wrote:
20 Jul 2023, 13:42
ብርሃኑ ጁላ እንደ በቅሎ አሸንክታብ ለብሶ በጂማ ታዣሾቹን ሲሰብክ እንደ ማየት የሚያስቅ ነገር የለም! የአቢይና ብርሃኑ ዘብ የሆነው ሰራዊት ስራው ሆኖ የኢትዮጵያ ሕዝብን በኮማንድ ፖስት ሊገዛ አይችልም! ወታደሩ ወደ ቤተሰቡና አገሩ ይመለሳል! በቃ! ከፈለጉ ወረሞ ወታደሮች በያገሩ ይዋጉ! በቂ ቁጥር ሲገደልባቸው እነሱም ያምጻሉ! ይህ ነው የሚሆነው! ባለአሸክታቡ ብርሃኑን እርሱት!!!

ያህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ (አለማየሁ እሸቴ)

Modesty is what's holding us back... But how many more bridges the Oromuma fools want to sale us.. God only knows.

Post Reply