#ሰበር_አስደሳች_ዜና!
የፋኖ ትግል ፍሬ እያፈራ ነው ተባለ
ለፍኖተሰላም የተመደቡ ሶማ በርሃ ተገኙ
ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም
በአማራ ክልል የፀጥታ መዋቅር ሙሉ ለሙሉ እየፈረሰ እንደሚገኝ ተገለጸ
ሾልኮ የወጣ መረጃ እንደሚያሳየን ፣ በፍኖተሰላም የተመደቡ የአማራ ብልፅግና አባላት ከስራቸው በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቂያ እንዳስገቡና ከዚህ በኃላ እንደማይቀጥሉ አሳውቀዋል በተመሳሳይ በደብረወርቅ ብቸና በቋሪት እንዲሁም በሸዋሮቢትና ደብረብርሃን የተለያዩ ቦታዎች አመራርና የፀጥታ ሀይል እየለቀቁ እንደሚገኝ መግለጻችን ይታወቃል። ሰሞኑን ፍኖተሰላም የተመደቡ የልዩ ሀይል አባላት የነበሩ ከነሙሉ ትጥቃቸዎ ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል።
አባላቱ ፍኖተሰላም ሲጠበቁ ሶማ በርሃ ፋኖ አማራ ወገኔ ብለዉ ቁርጣቸውን አሳውቀዋል። በተለይ የሚለቁት ልዩ ሃይሎች አብዛኞቹ ኮማንዶዎች እና ከፍተኛ ልምድ ስልጠና ያላቸው ናቸው።
ድል ለሰፊዉ አማራ ህዝብ!!
Please wait, video is loading...