ኢ-መደበኛው የትግራይ "ሲኖዶስ" መደበኛ የሚሆነው ትግራይ ስትገነጠል ብቻ ነው።
ኢ-መደበኛው የትግራይ "ሲኖዶስ" መደበኛ የሚሆነው ትግራይ ስትገነጠል ብቻ ነው። እንደዚያ ካልሆነ ትግራይ የሚገኙ ቤተ ክርስቲያናት በሙሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ እና ምዕምን ሃብት ስለሚሆኑ ህጋዊ እርምጃ በኢ-መደበኛው ላይ ሊካሄድ ይችላል - እውነቱን ለመናገር ያህል ነው። ግን ብዙ ትግሬዎች እየተበሳጩ ነው ለምን የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ ጉዳይ ጆሮ አልሰጠውም?ለምን ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ አልወጣም እያሉ. Regardless of the loss of appetite on this issue by the Ethiopian mass, the bottom-line is the informal Synod ኢ-መደበኛው "ሲኖዶስ" will only shortlive as long as Tigray does not declare independence.