Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

The Abyssinian Lesotho የአበሻዋ ሌሶቶ ጃኖ ተጎናጽፋ ታጥቃ ቅዘንማ (ቢጫ) ታየች በአደባባይ አዝና እና ቆዝማ።

Post by Abere » 02 Jul 2023, 11:31

The Abyssinian Lesotho
የአበሻዋ ሌሶቶ ጃኖ ተጎናጽፋ ታጥቃ ቅዘንማ
ታየች በአደባባይ አዝና እና ቆዝማ።

ቅደጅው ጃኖውን አላማረብሽም፤
ፍችው መቀነቱን ፍጹም አይገጥምሽም፤
አባሪ ያንን ጅብ ይጥፋ ከዚህ አለም፥
ወያኔ ወያኔ ማለት አይበጅሽም።