Re: አበረ፡ ይህን ጉድ ስማ! አቢይ አህመድ በወያኔ ሿሿ ተደርጎ ቁማሩን ተበላ! የጄኔራሎች አስቸኳይ ስብሰባ ላዲስ ጦርነት???
ሆረስ፤
ይህ እንደሚሆን ማንም ጤነኛ ሰው ቀድሞ የሚያውቀው ነገር። በመጀመሪያ ትግሬዎች 1 ቁጥር አብይ አህመድን የሚበቀሉ ሰዎች ናቸው። አበረ ምን አለ በለኝ - አብይ አህመድ ላይ እርምጃ የሚወስድ ቢኖር ትግሬ ብቻ ነው። ይህን ያደርጉታል። ይህን ሊያደርግ የሚችል እሴት(መዋቅራዊ፤ሰብዐዊ፥ወዘተ)አላቸው። ከዛው ከእራሱ አብይ አህመድ ጋር የተቀመጠ ብልጽግና አባል ይኖራል። አብይ አህመድም ከትግሬዎች ጉያ-ብብት ስር የሚያልከሰክሰው በእጁ ላይ ደም ስላለበት ነው። ከሃዲ ነው በስራው ሁሉ ከጂ ይገጥመዋል። ሴረኛ ነው ሴረኛ ያጠፋዋል። በሙሉ እምነት እና ቅንነት የኢትዮጵያ ህዝብ ደግፎት በተለይ አማራ ህዝብ ልዩ መስዋዕት ከፍሎ ውሎ ሳያድር የአማራን ህዝብ ደንደሱ ጥሎ ነው ወያኔ ጋር ሽምልል ያለው። እግዜርም ክፋቱን አይቶ ይኸው የአማራ ክንድ እያቃጠለው ነው። ቁም ነገሩ የሌባ ባልንጀራ በየወንዙ ሲማማል ይውላል ነው እና ሁላቸው ይጠፋሉ። ይህ ሁሉ አበሳ ከወንጀለኝነት ብዛት የተፈጠረ የፃረ ሞት ሩጫ ነው።የኦነግ እና የወያኔ እህል-ውሃ (ዕድሜ) አልቋል። ምክንያቱም እነኝህን የምታስተናግድ ኢትዮጵያ ትኖራለች ብዬ አልገምትም - የተፈጥሮ ማህበራዊ ሳይንስ ህግጋት የተፋቸው ናቸው። አብይን ጠቅላይ ሚስትር አድርጋ የምትዘልቅ አገር ምን አይነት አገር ናት? ወያኔን መልሳ 4ኪሎ ስልጣን የምታወጣ አገር እና ህዝብ ምን አይነት ነው? የኢትዮጵያ ህዝብ እና ወያኔ/ኦነግ አብረው መኖር አይችሉም።

ለዚህ ነውኮ ቪዲዮውን ሳይ ትዝ ያልከኝ ። ምን ጥርጥር አለው! ለአንዲቷ ኢትዮጵያ ስስ ልብ ስላለን በኢትዮጵያ ሎጎ ሲሸውደን ምንሊክ ሳልሳዊ እያልነው ስንረግጥኮ ነው ሽል ብሎ ስብሃት ነጋን ከቃሊቲ አውጥቶ በክህደት ጥፊ ያጮለን???! ግና ፈረንጅ ሲተርት character is destiny ይላል፤ ወያኔም በባህሪው ጸንቶ ይሞታል፣ አቢይም በከሃዲና ዉሸታምነቱ ጸንቶ በባህሪው ይጠፋል! ኢትዮጵያ ትቀጥላለች !! ይህ የመጀምሪያ ግዜ አይደል ስትከዳና ስትታለል ። ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ!! ሁሉም ባህሪውንና ገጸ ባህሪውን ሲተውን እናገኘዋለን !Abere wrote: ↑28 Jun 2023, 07:52ሆረስ፤