Noble Amara: የደጋ ዳሞቱ ወልደ ጋፋት!
ታሪክ እንዲህ ምስጢሯን ታበራለች! የዛሬ 500 አመት አያቶቻቸው በገዳ ወራሪ ከእንደ ገብጣን፣ አዲስ አለም አምቦና ና ግንደ በረት ተገፍተው ደጋ ዳሞት ጎጃም የወጡት ጋፋቶች ይህው በኛ ዘመን የቅመ አያቶቻቸውን ደም እየተበቀሉ ነው ! ታሪክ ምስጢረኛው ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Noble Amara: የደጋ ዳሞቱ ወልደ ጋፋት!
የምዕራብ ሸዋ ጋፋት የአባይ ወንዝን ተሻግሮ ወደ ደቡብ ጎጃም ገባ
This migration occured in 1750 to 1800s meaning Gafat was conquered when America was born in 1776. James Bruce (1700s British Explorer) said the Gafat fled to Gojam and adopted the Amharic of Gojam.
Around 60-80% of Gafat stayed in West Shewa and were adopted into Tulama Clan. Hanculu hundessa is a descandant of Gafat. The Gafat gave Ambo and other people of west shewa a habesha look.
This migration occured in 1750 to 1800s meaning Gafat was conquered when America was born in 1776. James Bruce (1700s British Explorer) said the Gafat fled to Gojam and adopted the Amharic of Gojam.
Around 60-80% of Gafat stayed in West Shewa and were adopted into Tulama Clan. Hanculu hundessa is a descandant of Gafat. The Gafat gave Ambo and other people of west shewa a habesha look.
Horus wrote: ↑09 Dec 2022, 17:39ኖብል አማራ፣Noble Amhara wrote: ↑09 Dec 2022, 14:19Recorded in 1775
Gafat West Shoua
Falasha Gonderine
Agow = Awi Gojjam
Tcheretz = Selale Agew
![]()
እንደ ተለመደው ግሩም ስራ፣ ግሩም ዶክዩመንት !
ጋፋትኛ የጉራጌኛ እህት ቋንቋ እንደ ሆነ ከዚህ ቀደብ ተነጋድረንበታል ። ጋፋቶች ለቃል መጀመሪያ (prefix) 'መ' ይጠቀማሉ እንደ አማርኛ ማለት ነው ። ጉራጌኛ 'ወ' ይጠቀማል እንደ ግዕዝ። ለምሳሌ መቀመጥ፣ ወቶና፤ መሳቅ ፣ ወዳቅ ... ወዘተ።
ጋፋትኛ ለsuffix ‘ሼ' የጠቀማል ። ጉራጌኛ 'ቴ፣ ኔ' ይጠቀማል ። በተረፈ የክስታኔኛ እና ጋፋትኛ ቅርርብ ለማየት ከታች ተመልከት ።
ጋፋትኛ .. . ክስታኔኛ ... አማርኛ
እግዜራሼ .. እዝጌር (እዝኬር) .. እግዜር
ጨበር .. ጨበር .. ጸሃይ
ኮከብ .. ኮከብ (ዪምር) .. ኮከብ
ጸራቂት .. ደራቃ .. ጨረቃ
ነፏሼ .. ንፋስ .። ነፋስ
ዝናቡ .. ዝናብ .. ዝናም
መብራቁ .. ብራቅ .. መብረቅ
ኩያቢ .. ጉም .. ዳመና
አፈር .. አፈር (ምድር) .. ምድር
አምባ .. ገገራ .. ተራራ
ብረቲ .. ብረት (ብረቴ) .. ብረት
መወርቂ .. ወርቅ .. ወርቅ
ብርሽ .. ብር .. ብር
ድንጊሽ .. እማየ .. ድንጋይ (እማየ እብነ የሚለው ግዕዝ ነው ። ለምሳሌ እብነ በረድ ነጭ ድንጋይ ማለት ነው ። በረድ (በረዶ) ነጭ ማለት ነው።
ሳታዊ .. ኧሳት .. እሳት
መዛፍሽ .. ዛፍ .. ዛፍ
ድብር .. ድብር .. ዱር (ጫካ)!
ገደ .. ጎደ .. ገደል
አዴሽ .። ዋራን (ሜዳ) .. ሜዳ
መዱንኪን.. ዱንካን .. ድንኳን
ቡል .. ቡላ ! .. ሳር (ዘፈን፤ የክስታኔ ጌየ ይከድኑት ቡላየ! የክስታኔ ቤት በሳር ይከደናል !!)
ፍሬሽ .. ፍሬ .. ፍሬ
አበባሽ .. አበቦ .. አበባ
ንቧ .. ንብ .. ንብ
ደብሳ .. ጊንዝ .. ማር
ስንዴሽ .. ስሪ .. ስንዴ
ማሺላሽ .. ማሺላ .. ማሺላ
ገብሷን .. ገብስ .. ገብስ
ገንጀራ .. ጉንስ .. እንጀራ (ይህ የጤፍ እንጀራ አይደለም ። የጤፍ እንጀራ ጥቤታ ይባላል። ጤፍ ጥፊ ይባላል ። ጣቤታ ቻፓታ ጠፍጣፋ ቂጣ (ፒታ) ዳቦ ነው
ኢጌ .. ኢጋ .. ወሃ (ዉሃ) (ይህ ግሩም ነው! ጋፋት ዉሃን ኢጋ ይሉ ነበር!!!!!!!)
ዋዳው .. ኧዲየ .. ወንዝ (ይህ ባረብኛ ዋዲ፣ ዋዲያ የሚለው ነው)
ምንጮ .. ወንጪ .. ምንጭ
አዘቅዋቱ .. አዘቅት .። አዘቅት
አስረሽ? .። አሳ .. አሳ
ፈርደሽ .. ፈርድ (ፈርዳ).. ፈረስ!!!
ኦሮሞች ፈረስ ከጉርጌ ተማሩ የሚሉት ተክለጻዲቅ መኩሪያ ለዚህ ነው ። ጉራጌ ሁሉ የሚዘፍነው አለም ብሬ (ውብ አለም ማለት ነው) ግጥሙ በአርጋው በጣሶ 'ፈርዲ ዳማ ሴርቦ ይለዋል .. . በዳማው ፈረስ ማለት ነው ። ይህው ጋፋት ምስክር ነው!!! ፈርዳ የኦሮሞ ቃል እንዳልሆነ !