Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትላንት ናዝሬት መንገድ ላይ በሸኔ የተገደለው አርቲስት ሙሉጌታ ገብረ ኪዳን

Post by Abere » 23 Jun 2023, 17:11

እግዚአብሄር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፈው።ይህች የጃል DDT ውቢቷ እና ሰላማዊቷ ናዝሬት መሆኗ ነው - ያሳዝናል።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ትላንት ናዝሬት መንገድ ላይ በሸኔ የተገደለው አርቲስት ሙሉጌታ ገብረ ኪዳን

Post by Za-Ilmaknun » 23 Jun 2023, 17:30

ኦነግ ሽሜ ! (በዳቦ ስሙ ሸኔ ) ልብ ብለዋል ? ቢገድልም፣ ቢያፈናቅልም፣ ከተማ ቢያወድምም፣ መንገድ ቢዘጋም አገር ሰላም ነው :mrgreen: :lol: :mrgreen:

1) አገር አቋሬጭ መንገድ ዘግቶ በርካታ ሾፌሮችን አግቶ ገንዘብ እየተቀበለ ነው። እንደ ቴሌቶን ወስደውት ይሆናል። የገዥው መግለጫ የለም። ማንም አላወገዘም።

2) በአዲስ አበባ ቅርብ ርቀት ከተማ ገብቶ ይወጣል። “ፅንፈኛ” አይባል። ይዘመትበት አይባል። ዜና የለ። የጋራ ግብረኃይል ስሙን አይጠራ። ፀጥ ጭጭ።

3) የወረዳ አመራር አግቶ ይገድላል። “አገር ሊያፈርስ” አይባል። “የትግስታችን ልክን ተፈታተነ” ብለው የሚፎክሩት የሉ። ሰልፍ አይወጣበት። አዲሱ አረጋም ሆነ፣ ለገሰ ቱሉ ረዣዥም የፍረጃ ፅሁፍ ተሰጥቷቸው አይለጥፉ። ዝም።

4) ነገ አዲስ አበባ ቢገባም ዜና የሚሰሩ፣ መግለጫ የሚሰጡበት አይመስልም። ያሰማራው ኃይል ነው በሌላው ላይ መግለጫ የሚሰጠው።

ኦነግ ሽሜ ቢገድልም፣ ቢያፈናቅልም፣ ከተማ ቢያወድምም፣ መንገድ ቢዘጋም አገር ሰላም ነው። ስምሪት ተጥቶት ነዋ። አፈናቅለው ህጋዊ ድሃ እንደሚሉት፣ ንፁሃንን “ህጋዊ ሟች”ም አድርገዋል።

አንድ ቀበሌ ተቆጣጥሮ የማያውቅ ድርጅት ባለፉት አመታት ቀበሌም፣ ወረዳም፣ ዞንም የያዘው በገዥዎቹ ፍላጎት እና ስምሪት ነው።

https://mereja.com/amharic/v2/834422

Post Reply