Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13233
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ወይ አደማ ወይ ወይ አገሬ ወይ ወይ ናዝሬት ወይ፣

Post by DefendTheTruth » 23 Jun 2023, 13:52

ወይ አደማ ወይ ወይ አገሬ ወይ ወይ ናዝሬት ወይ፣
አንቺም ከአንዲት መንገድ ወጥተሽ
እንደ አዲስ ባለ ብዙ መንገድ ሆንሽ ወይ