Re: Horus, check this out!
Revelations,
ዶ/ር ፍስሃን ከእኔ ይበልጥ አንተ የምታውቀው ይመስለኛል ። ፍስሃ ይህን ለሚመስል ፖንዚ እስኪም ልብም ድፍረትም ያለው አይመስለኝ ። ይህ 115 ፎቅ ፕሮጀክት የአቢይ አህመድ አይነት ሃሳብ ነው ። በፕሮጀክቱ ውስጥ መንግስት ሙሉ በሙል የሚኖርበት ነው ። ከ1000 የተሰበሰበው 11/2 ሚሊዮን የኮቁን መሬት ለመያዝ ነው ። መሬቱን ይዘው ከባንክ የኮንስትራክሽን ብድር ለመውሰድ ነው ።
ስለዚህ የዚህ ቢዝነስ ሞዴል ፍስሃ ብሩን ሰርቆ መጥፋቱ ሳይሆን አሁን ባለው የኢትዮጵያ ቀውስና ዋጋ ግሽበት ግምባታው ሊጠናቀቅ ይችላል ወይ የሚለው ነው። ማለትም እራሳቸው ባንኮች ትልቅ ቀውስ ውስጥ ነው ያሉት ! የዶላር እጥረት እና የዲያስፖራ ከአቢይ ጋር ያለው ጠብና ዶላር ወዳገር ለማፍሰስ ያለው ፍላጎት መሞት ነው ።
ስለዚህ ዘ ሃበሻ አያውቅበትም እንጂ ትችት ማቅረብ የነበረበት ስለ ሿ ሿ ሳይሆን ስለ ቢሽነሱ ኢንቫሮንመንት እና ኦብጀክቲቭ ሁኔታው ፕላኑን ሊጥልው እንደ ሚችል ነው።
Re: Horus, check this out!
ረቨለሼን
ይህ የሳንዲያጎ እስኪምና የፍስሃ ሃሳብ የተለያዩ ናቸው ። ይህቺ ሴትዮኮ የራሷ ባልሆነ ፎቅ ስር ፎቶ እየየነሳቸ ኢንቨስትመንት ካፒታል ትሰበስብ ነበር። ሌላው ቀርቶ ከምክትሏ ጀመሮ እስከ ተራ ማኔጀሮቿ ማን እንደ ሆኑ የምይታወቁ ምስጢር ነብሩ ።
ፐርፐዝ ብላክ ትላንትና ሙሉ ሼር ሆልደሮቹን በግልጽ የሚሰበበስብ መጻህፍቶቹን ለያንዳንዱ ሼር ሆልደር ክፍት ያደረገ ድርጅት ነው ። ሌላው ነገር ይህ 115 ፎቅ ኮንዶሚኒየምኮ የሆነ የጨረቃ ቤት አይደለም። በትላንት ስብሰባቸው አንዱ ጠበቃ 17 እስቴክሆልደር በስም ዘርዝሮ እንዲገኙ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዳቸው ሃላፊነተውን እንዲወጡ ሲል ነበር፣ ከባንክ ፣ ከመንግስት ጀምሮ ማለት ነው። ይህ ቅልጥ ያለ ፓፕሊክ ፕሮጀክት ነው ።
የመጀምሪያዎቹ 1000 ሲድ ካፒታል (መሬት መያሻውን) ሚሊዮን ተኩል የገዙት እንዴት ኋላ ላይ አንድ ኮንዶ ይሰጣቸዋል የሚለው እራሱ የኮርፖሬሽኑ ባለቤቶች ውሳኔ የእኛ ያማያገባን ሰዎች ጉዳይ አይደለም ። ፍስሃ ደጋግሞ እንዳለው ብሬን ተሰርቃለሁ የሚል ወደ ሕግ ሄዶ ያሳይ ነው የሚለው! አንድም ሼር ሆልደር ይህን አላለም። ሼር ሆልደሮቹ ተሰብስበው እኛ ሞዴሎን አውቀን ወደን ነው የገዛነው አሉ ። መንግስት ሌብነት ይካሄዳል አላለም ። እናሳ ዘ ሃበሻ ምን ያገባዋል? ቀድሞ ነገር ሄዶ በደምብ ዶክመንት አድርጎ፣ አባላቱን ኢንተርቬው አድርጎ፣ የህግ ባለሙያዎችን አስመስክሮ ነው የሱን ሿ ሿ ተብዬ መጻፍ የነበረበት!
እኔ ከላይ እንዳልኩት ዛሬ ባለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀውስና ኢኮኖሚ ድቀት 115 ፎቅ ኮንዶ ጨርሶ ለትርፍ ማብቃት እጅግ እጅግ አስቸጋሪና ምናልባትም የማይቻል ይሆናል ። ስለሆነም ፐርፐዝ ብላክ አሁን ስኬታማ በሆነበት የማዳበሪያ፣ ምርት ከበገሬ ገዝቶ በቀጥታ ገበያ በማቅረብ እና የመሳሰሉት ፕሮጀክቶች ላይ ቢያተኩ ይበልጥ የሚሳካ ይመስለኛል።
ዞሮ ዞር ደጋግሜ እንዳልኩት ይህ ግዙፍ ሃሳብ ፕራክቲካል መሆኑ ላይ እንጂ ፍስሃ ሌባ ነው የሚለው ዉሃ አይቋጥርም!
ያ ይመር የምትባል ሃሬ የዘ ሃበሻ አቃጣሪ የሆንከው አቢይን ስለደገፈልህ ነው። ዛሬ ላይ የአቢይ ተከፋይ ነው እየተባለ ነው! ፍስሃ ወሎዬ አይደለም ጃማይካዊ ሊሆን ይችላል ፣ በዉሸት ስሙን ማጠልሸት ወንጀል ነው ! ያውም በዚህ የወረሙማ ስንዴ ሌባ እረኞች ዘመን!