On our most sacred day (Martyrs Day), to boot.
Here we go again!
An enabler of perversion, trying to lecture us.
On our most sacred day (Martyrs Day), to boot.
On our most sacred day (Martyrs Day), to boot.
Re: Here we go again!
This dike, Lesbo, needs to worry about the treatment of her black American citizens by police and the system. Hypocrisy at highest level. America is the last country who should criticize the other countries for the alleged mistreatment of their citizens.
I am sure making the Black Lives Matter flag as her profile picture would be unthinkable.....but her g@y flag is just fine.
I am sure making the Black Lives Matter flag as her profile picture would be unthinkable.....but her g@y flag is just fine.
Re: Here we go again!
And then, you have this! 
A bit surprising, but this one too:
A bit surprising, but this one too:
Re: Here we go again!
ስርሒት ኮማንዶ (የኮማንዶዎቹ ኦፕሬሽን)
በአፈንዲ ሙተቂ
ሰኔ 12/2015
በዚያ ምድር በተፈጸመ አንድ አስገራሚ ታሪክ ዙሪያ ነው የምንቆየው።
ይህንን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢንተርኔት ሳነበው ማመን ከብዶኝ ነበር። ምክንያቱም አስራ ስምንት ሰዎች እንዲያ ዓይነቱን በጀብድ የተመላ ኦፕሬሽን ይፈጽማሉ የሚል ሐሳብ ሊመጣልኝ ስላልቻለ ነው። የደርግ መንግሥት ባለስልጣን የነበሩት አቶ ገስጥ ተጫነ "የቀድሞው ጦር" በሚል ርእስ በጻፉት ዳጎስ ያለ መጽሐፍ ውስጥ ታሪኩን ከዳሰሱት በኋላ ግን እውነት መሆኑን አምኜ ተቀብዬዋለሁ። እናም ያንን ጀብድ በራሴ አቀራረብ ልተርክላችሁ።
የህዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ (ህግሓኤ) ታጋዮች በትጥቅ ትግሉ ዘመን ከሰማይ ቦምብ እያዘነበ በእንቅስቃሴአቸው ላይ ችግር የፈጠረባቸውን የኢትዮጵያ አየር ሃይል አጥቅተው ከችግሩ ለመገላገል ወሰኑ። በዚህም መሠረት በአስመራ ከተማ ዳር በሚገኘው ሰምበል የተሰኘ የአየር ሃይል ሜዳ ላይ የሚያርፉትን አውሮፕላኖች የሚያወድም ቡድን ያዘጋጁ ጀመር።
ለኦፕሬሽኑ የተመረጡት አስራ ስድስት ታጋዮች ናቸው (ሁለት ታጋዮች በኋላ ላይ ከአስመራ ከተማ ተቀላቅለዋቸዋል)። ኦፕሬሽኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልግ በመሆኑ ለማጥቃት ዘመቻው የተመረጡት ወጣቶች በሙሉ የአስመራ ከተማን መግቢያና መውጫ በደንብ የሚያውቁ እንዲሆኑ ነበር የተወሰነው።
አስራ ስድስቱ ታጋዮች ለኦፕሬሽኑ የሚያስፈልጋቸው የኮማንዶ ስልጠና በሰሜን ኤርትራ በሚገኘው የሳሕል በረሃ ይሰጣቸው ጀመር። ስልጠናውም ሆነ ስምሪቱ በከፍተኛ ጥንቃቄና ሚስጢር መካሄድ ስለነበረበት ከሰልጣኞቹ፣ ከአንዳንድ የህግሓኤ ወታደራዊ ሃላፊዎች እና ከጥቂት የግንባሩ መሪዎች በቀር ሌሎች የግንባሩ ታጋዮች ስለጉዳዩ የሚያውቁት ነገር አልነበረም። ኮማንዶዎቹ በዚህ መንገድ ስልጠናቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ከሳሕል ተነሱ። እጅግ ሚስጢር በተመላበት ሁኔታ 250 ኪሎ ሜትር ተጉዘው አስመራ ከተማ ዳርቻ ላይ ደረሱ። እዚያ ሲደርሱም በፊት የኮማንዶ ስልጠና የነበራቸውና መረጃ በማሰባሰብ ስራ ላይ የተሰማሩት ሁለት ኮማንዶዎች ተቀላቀሏቸው።
ኮማንዶዎቹ ያሰቡትን ጥቃት ለመፈጸም የያዟቸው መሳሪያዎች AK-47 ጠመንጃ (ክላሽኒኮቭ)፣ ቀላል ቦምብ ማስወንጨፊያ እና የእጅ ቦምቦዎች ብቻ ነበሩ።
እ.ኤ.አ. ግንቦት 21/1984
ምሽቱ አልቆ ውድቅት ነገሷል። በሰምበል አየር ማረፊያ ያሉ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባላት ጥቂት ወታደሮችን በዘበኝነት ከውጪ አቁመው በቤትና በድንኳን ውስጥ ለጥ ብለው ተኝተዋል።
በወታደራዊ አቆጣጠር በ20:00 ሰዓት ላይ ኮማንዶዎቹ የሰንበል አየር ማረፊያን በማጥቃት በነበልባል እና በጭስ ማንደድ ጀመሩ። በአየር ማረፊያው ላይ ያሉ የጦር አውሮፕላኖች በጥይትና በRPG ሲመቱ የሚፈጠረው ፍንዳታ እንደ ብራቅ ጮኸ። የሰንበል ሜዳ በነፍስ ግቢ፣ ነፍስ ውጪ ስሜት በሚተራመሱ ወታደሮች ተመላ። የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ምን እየተካሄደ እንዳለ እና ማን እንደመጣባቸው ማወቅ ተሳናቸው። አውሮፕላኖቹ ወደ ሚቃጠሉበት ቦታ ለመጠጋት ሲሞክሩ ደግሞ በሻዕቢያ ኮማንዶዎች ተኩስ እየተቀነደቡ ይወድቁ ጀመር።
የህግሓኤ ኮማንዶዎች በአየር ማረፊያው ላይ ቆመው የነበሩትን 33 አውሮፕላኖች በሙሉ አወደሙ። በአስራ ስምንት ደቂቃ ውስጥ ግባቸውን ፈጽመው ወደ መጡበት ማፈግፈግ ጀመሩ። ይሁንና በስተመጨረሻው ሰዓት "እምባዬ" የተባለው ኮማንዶ ከተቃራኒ ወገን በተተኮሰበት ጥይት ተመትቶ ወደቀ። አስራ ሰባቱ ኮማንዶዎች ግን በድል አድራጊነት ወደ ሳሕል ነጎዱ።
በሰንበል አየር ማረፊያ ላይ የተፈጸመው ጥቃት በደርግ መንግሥት መሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን ቀሰቀሰ። በማግሥቱ ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለ ማሪያም እሳት ለብሰው፣ እሳት ጎርሰው ወደ ሰንበል አየር ማረፊያ ከች አሉ። ጥቃቱ ወደተፈጸመበት ስፍራ ሲደርሱ በዚያ ያሉት የጦር ሰራዊቱ አባላት በጥቃቱ የወደቀውን ብቸኛውን የህግሓኤ ኮማንዶ አስከሬን በዱላ እየወገሩ እና በሳንጃ እየወጉ ሲጫወቱበት አገኟቸው።
መንጌ ባዩት ነገር በጣም ተናደዱ። ወታደሮቹንም እንዲህ ሲሉ ተቆጧቸው።
ህዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ ኮማንዶዎቹ በሰንበል አየር ማረፊያ ላይ ያደረሱትን ጥቃት በሬድዮ ጣቢያው እየደጋገመ በማሰማት ሰፊ የፕሮፓጋንዳ ሰርቶበታል። ከዚያ ጥቃት በኋላ የኢትዮጵያ አየር ሃይል እስከ ናቅፋ እና ቃሮራ ድረስ እየሄደ የሚያደርሳቸው ጥቃቶች በእጅጉ ቀንሰዋል። ኤርትራም ከሰባት ዓመት በኋላ ነፃነቷን ተቀዳጅታለች።በቶሎ አቁሙ! ወራዳ ሁላ! ይህ ልጅ ላመነበት ዓላማ ተሰውቷል። እናንተ ግን የእርሱን ያህል ለዓላማ መዋጋትን የማታውቁ ውርጋጦችና ልፍስፍሶች ናችሁ። አሁን አስከሬኑን በቶሎ አንሱትና በክብር ቅበሩት!
_______________
"ኣልዒልኩም ብኽብሪ ቅበርዎ"
ብጓል ፈዳይን ሻዕቢያ
መብራህቱ ገብረህይወት (ወዲ ረጋሒት) ሓደ ካብ'ቶም ኣብ ንኡስ ዕድመኦም ናብ ሰዉራ ኤርትራ ዝተጸንበሩ ጀጋኑ እዩ። ብትብዓቶምን ጅግንነቶምን ተመሪጾም፣ ብድሕሪ ነዊሕን ልዑል ተጻዋርነትን ዝሓትት ናይ ኮማንዶ ታዕሊም ነተን ኣብ መደበር ሓይሊ ኣየር ኣስመራ ንዝነበራ 33 ነፈርቲ ዉግእን ሄሊኮፕተራትን ኢትዮጵያ ዘዕነወ በርቃዊ ስርሒት ተሳቲፉ። እቲ እንኮ ኣብ'ቲ ስርሒት ዝተሰወአ ሕጹብ መዓንጣ ጅግና ሰማእት ድማ እዩ።
ኣብዚ ኣብ ዓመተ 1984 ዓ.ም ዝተኻየደ ስርሒት፣ ተጋዳላይ መብራህቱ ገብርሂወት "እምባየ" ብዝብል ናይ ኮድ ሽም እዩ ዝፍለጥ ነይሩ።
ወረ ናይ'ዚ በርቃዊ ስርሒት አብ ኣዲስ ኣበባ ምስ ተሰምዐ፣ መራሒ ስርዓት ደርግ ዝነበረ፣ መንግስቱ ሃይለማርያም ናብ ኣስመራ ብምምጻእ ነቲ ዘጋጠመ ከቢድ ዕንወት ብዓይኑ ተዓዚቡ።
ካብ'ቶም ኣብቲ ቦታ ዝነበሩ ላዕለዎት ወተሃደራዊያን ኣዘዝቲ ስርዓት ደርግ፣ ሓደ ወንበዴ ድማ ቀቲልና ኣለና ኢሎም ንሬሳ መብራህቱ ገብርሂወት ንመንግስቱ ሃይለማርያም ኣርእዮሞ። መንግስቱ ሃይለማርያም ኣዝዩ ሓሪቑን ተቆጢዑን፣
ይሄማ ምኑን ወንበዴ ሆነዉ!? ለኣላማዉ ሲል በጀግንነት የወደቀ ነው፣ ይልቅ ጀግንነትንና እራስን መስዋእት ማድረግ ከሱ ተማሩ፣ ኣሁን ሬሳዉን ኣንስታችሁ በወታደራዊ ኣጀብ በክብር ቅበሩት!
ትርጉም
ዝብል ዘይተጸበይዎ ቀጢን ትእዛዝ እዩ ሂብዎም።እዚ ደኣ እንታይ ወንበዴ ኮይኑ፣ ንዕላምኡ ብጅግንነት ዝወደቐ እዩ፣ ጅግንነትን ተወፋይነትን ካብኡ ተመሃሩ፣ ኣልዒልኩ ም ብወተሃደራዊ ዓጀብ ብኽብሪ ቅበርዎ!
ሓለፍቲ ሓይሊ ኣየር ኢትዮጵያ ከምታ ዝተኣዘዝዋ፣ ንሬሳ ስዉእ ተጋዳላይ መብራህቱ ገብርሂወት ካብቲ ዝወደቖ ኣልዒሎም፣ ብኽብሪን ወተሃደራዊ ዓጀብን ቀቢሮሞ።
እቲ ዝገርም መብራህቱ ገብርሂወት ኣብ ጎዳይፍ ተወሊዱ ዝዓበየን ነቲ መደበር ሓይሊ ኣየርን ከባቢኡን ከም ኣጻብዕቲ ኢዱ ዝፈልጦን ምንባሩ እዩ። እታ ዝዓበየላ መሬት ጎዳይፍ ድማ ካብ ምሩጻት ሓርያ ኣትሪፋቶ።
እዚ ስርሒት ምስ ኣጋጠመ ሓደ ስሙን መንነቱን ዘይተፈልጠ ተጋዳላይ ጥራይ ከምዝተሰወአ ኣብ ኣስመራ ተወርዩ። ስድራቤቱ እዉን ነዚ ወረ ከም ሰቦም ሰሚዖሞ።
እዚ ዘርእየና ስዉኣት ጀጋኑና ብጸላእቶም እዉን ክቡራትን ሕፉራትን ምንባሮም እዩ።
ነዚ ፍጻመ፣ ብዙሓት ላዕለዎት ኣዘዝቲ ስርዓት ደርግ ዝነበሩ ኣብ ዝጸሓፍዎም መጻሕፍቲ ከምዘለዎ ገሊጾሞ እዮም።
ዘልኣለማዊ ዝኽሪን ክብርን ንስዉኣትና!
Re: Here we go again!
The serene city!