Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ እንኳን ደስ ያለህ! ኢትዮጵያ በዓለም 1ኛ ደረጃ መንግሥት-ዐልባ እና የፈርሰች አገር በመውጣቷ።

Post by Abere » 18 Jun 2023, 20:57

ዐብይ አህመድ እንኳን ደስ ያለህ! ኢትዮጵያ በዓለም 1ኛ ደረጃ መንግሥት-ዐልባ እና የፈርሰች አገር በመውጣቷ። አሯሯጭ ብአዴን ለዚህ ውለታው ምን ይከፈለው ይሆን?መቸም ይህ ውጤት የሚደንቅ አይደለም ከዚህ የበለጠ ቢኖርም መሰጠት ይገባው ነበር። በየትኛው ዓለም ነው በምን ኃጥያት ነው አንድን ካህን ቄስ ትልቅ መሀል ከተማ የሞተ ዶሮ በአንገቱ አንጠልጥሎ በማዞር በአደባባይ የሚታረደው። ይህ መንግስት ዐልባ አገር እንኳን የማያደርገው የወንጀሎች ሁሉ አውራ ወንጀል ነው። በጣም የሚያሳዝነው የምዕራቡ አለም የግብረ ሰዶም ልክፍት የያዛቸው ሰዎችን መብት ግብረ ሰዶም ውግዝ ከመዐርዮስ በሆነባት አፍሪካ እየሰበኩ የንጹሃን ካህናት እና ንጹሃን አማራ ህይወት በቆሻሻዎች እጅ ለክቡር የሰው ልጅ ህሌና በሚዘገንን መልኩ ግድያ ሲፈጸም ምንም አለማለታቸው ነው። ይህን ነፍሰ-በላ የኦሮሙማ ጭራቅ እድሜ መስጠት ከሰይጣን ጋር እንደ መተባበር ነው። 1ኛ ደረጃ የወደቀች አገር ማለት በቂ አይደለም። የጣላትን ሰው መጣል ያስፈልጋል።