የሊበን ከተማን ወደ ደብረ ማርቆስ መለወጥ?
ኤባን ደብረ ብርሃን ማለት?
ዲማ ጊዮርግስን ደብረ ወርቅ ማለት? መሬት ክርስትና ይነሳል? ሌቦች!
Re: Must See: ዶ/ር ብርሃነመስቀል አቤቤ ሰኒ ይናገራል
የማሪያምን መቀነት በሚያክል የአማራ ስም ብርሀነ መስቀል በሚል ስም እየተጠራ የሊበን ከተማ ወደ ደብረ ማርቆስ ተለወጠ ብሎ ያለቅሳል ፤ የዝቅተኝነት ስሜት እንደ ነቀዝ ነው በልቶ ቀፎ የሚያደርገው ፤ ወያኔና ኦሮሙማ የማይጠረቃ የበታችነት ስሜት ስለሚነቅዛቸው ፤ስልጣን ቢይዙ ፤ ገንዘብ ቢይዙ ፤ ሀገር ቢገዙ ፤ ያላቸውን ስለማያዩ የአማራ ስነልቦና በባዶ እግሩ እየሄደ ከሩስ የበታችነት ስሜት ይሰማቸዋል ፤ ያንን ደግሞ የውስጥ ህሊናቸውን ሲነቅዛቸው አማራውን ዛር እንደያዘው ተነስተው ያጠቁታል ፤ የሚያሳዝነው አማራው እነርሱ የምያስቡት ስለማይገባው ሁልግዜም ግራ ተጋብቶ ይደናገራል ፤ የሚታረደው ፤ የሚፈናቀለው ፤ ጥምቀት ሲያከበር ፤ የሚንገላታው ፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ሲይዝ እንደ ወራሪ የሚታይበት ባደረገው ሳይሆን በበታችነት በነቀዙ ስነልቦና ባላቸው ነው ፤ ፕለቲካቸው ፤ ድርጊታቸው ከዚህ ነጥሎ ለመረዳት መሞከር ስህተት ነው ፡፡