-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13233
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
አልቅሶ ይቅር ና ዘፍኖም የሚያስለቅሰዉ የአፋን ኦሮሞ ዌዱ (ቀረርቶ)
Those of you who didn't want to learn Afan Oromo, you also missed such a powerful Oromo Song, which is truly immersive.
Re: አልቅሶ ይቅር ና ዘፍኖም የሚያስለቅሰዉ የአፋን ኦሮሞ ዌዱ (ቀረርቶ)
Wow, great!
ማሲንቆ በቀዳማዊነት የየትኛው የኢትዮጵያ ጎሳ ባህላዊ ሙዚቃ መሳርያ ነው።ብቻ ማሲቆ ኬኛ! ማሲንቆ ኬኛ እንዳትለኝ?
ለዚህ እኮ ነው እኛ ኢትዮጵያዊያኖች/አበሾች/ ድር እና ማጋችን አንድ ነው የምንለው። የጎሳ ፌደረሼንን እግዜር በጎርፍ አጥቦ ይውሰድልን።
ማሲንቆ በቀዳማዊነት የየትኛው የኢትዮጵያ ጎሳ ባህላዊ ሙዚቃ መሳርያ ነው።ብቻ ማሲቆ ኬኛ! ማሲንቆ ኬኛ እንዳትለኝ?
DefendTheTruth wrote: ↑06 Jun 2023, 15:58
Those of you who didn't want to learn Afan Oromo, you also missed such a powerful Oromo Song, which is truly immersive.
!