1 ሰኔ 2023, 07:22 EAT
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብተ ተሟጋች ሂዩማን ራይትስ ዋች የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ለማስቆም የሰላም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ በምዕራብ ትግራይ የዘር ማጽዳታ ወንጀል እየተፈጸመ ነው አለ።
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ የፌደራሉ መንግሥት እና ህወሓት በሰሜን ኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየውን የእርስ በርስ ጦርነት ለማስቆም ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም. የሰላም ስምምነት ከፈረሙ በኋላ የአማራ ኃይሎች ከአካባቢው አስተዳደር ጋር በተመተባበር የትግራይ ተወላጆች በኃይል ከምዕራብ ትግራይ እንዲለቁ እያደረጉ ነው ብሏል።
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ጥቅምት 2013 ዓ.ም. ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የአማራ ኃይሎች እና በአካባቢው የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር በትግራይ ተወላጆች ላይ የጦር ወንጀል እና በሰብዓዊነት ላይ ወንጀል በመፈጸም የዘር ማጽዳት ፈጽመዋል ብሏል ቡድኑ።
Continue reading https://www.bbc.com/amharic/articles/c3g1xg4ygx3o
Re: “ከሰላም ስምምነቱ በኋላ በምዕራብ ትግራይ የዘር ማጽዳት እየተካሄደ ነው” ሂዩማን ራይትስ ዋች (ቢቢሲ)
Let it get Amahara Popular Force's Middle Finger! B!tchCC
sarcasm wrote: ↑01 Jun 2023, 17:231 ሰኔ 2023, 07:22 EAT