Re: Horus
Noble Amara,
እስቲ ከቻልክ ስለ ዛፉ መግለጫ (ዲስክሪፕሽን) ለጥፍልን! ደሞም ዛፉ ከምን ታርካዊ መረጃ ተነስቶ እንደ ተሳለ ለማየት እንድንችል ! Thank you.
ዛይ (ላቄጌ) ልክ እንደ ጋፋት ሊጠፉ ደርስዋልየ ። በዚህም ሳቢያ እራሳቸው ስለራሳቸው የሚነግሩት ታሪክ (እስቶሪ) ብዙ ስህተት ያዘለ ነው፤ ማለትም መጤዎቹ የሚነግሩቸውን እያመኑ ማለት ነው።
Noble Amara,