Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15423
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አማራ ህዝባዊ ግንባር 1 ሻለቃ የኦነግ መከላካያ ጦር በመደምሰስ ከባድ እና ቀላል መሳሪያዎችን ማርኳል።

Post by Abere » 26 May 2023, 09:50

አማራ ህዝባዊ ግንባር 1 ሻለቃ የኦነግ መከላካያ ጦር በመደምሰስ ከባድ እና ቀላል መሳሪያዎችን ማርኳል።

የተጫነችውን አትበላም አህያ፤
ቀለቤ እና ስንቄ ኦነግ-መከላከያ።