Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15425
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በታሪክ ጸሐፊው ታዲዎስ ታንቱ ጉዳይ ምስክርነት ፍርድቤት አልቀርብም ማለቱ የመርህ-ዐልባ ግለሰብ ደጋፊነት ወይስ የመርህ ተከታይነት? የት/ሚር ስታትስቲክስ እንደት ይታመናል

Post by Abere » 24 May 2023, 15:39

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በታሪክ ጸሐፊው ታዲዎስ ታንቱ ጉዳይ ምስክርነት ተጠርቶ ፍርድቤት አልቀርብም ማለቱ የመርህ ዐልባ ግለሰብ ደጋፊነት ወይስ የመርህ ተከታይነት ? ፍርድ ቤት የሸሸ የሚያቀርበው የት/ሚር ስታትስቲክስ እንደት ይታመናል?

መርህ-ዐልባ አብይ አህመድን መደገፍ የአንድን ምሁር የመርህ እና ፍልስፍና እምነት ቀውስ ላይ የሚጥል ነው። ፍርድ ቤት በንድፈ ሀሳብ ደረጃ እውነት ሚዛን ላይ የሚለካበት ነው። ለአንድ ምሁር ደግሞ ከዚህ የተሻለ የስብዕና መመዘኛ ቦታ የለም። ታዲያ ፕ/ር ብርሃኑ ለምን ፍርድ ቤት መሄድ ፈራ? መርህ-ዐልባውን የጫካውን ኦሮሙማ ለመደገፍ ነው?

መርህ-ዐልባ ግለሰብ የሚደግፍ ከሆነ በትምህርት ሚኒስትር እንደ ገብስ ቆሎ እየተፈተገ እና እየተቀሸረ የሚወጣው ስታትስቲክስ አማላይ ውሸት እንጅ እውነት አይደለም ማለት ነው።