Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37207
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Images Of:ኣሸባሪ-ህወሓት ትእቢት ትምክህት የሸከመ ኣሸባሪ-ህወሓትን አርማ የተወገደበት ሰላማዊ ሰልፍ በተረገመ-መሬትና-ህዝብ-ትግራይ ተደረገ!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 23 May 2023, 08:49

የህወሓት ማሌሊት ትእቢት ትምክህት የሸከመ የህወሓትን አርማ የተወገደበት ሰላማዊ ሰልፍ በተምቤን ዓብይ ዓዲ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ።
ድል ለተጨቆነ ፍትህ ፈላጊ ህዝብ !ለተምቤን ህዝብ ታላቅ ክብር ይገባል። ድምፁም ሊሰማ ይገባል። ከፓርቲ ውዳሴ በፊት በጦርነት የተሰቃየው ህዝብ ጥያቄ ይመለስ!





Post Reply