አሁን ገና አማራ ሰው መርጧል - እስክንድር ነጋ እና ሻለቃ ዳዊት ምርጥ ሰዎች ናቸው። ብቃት እናጥራት ያላቸው።
አሁን ገና አማራ ሰው መርጧል - እስክንድር ነጋ እና ሻለቃ ዳዊት ምርጥ ሰዎች ናቸው። ብቃት እናጥራት ያላቸው።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
Union
Re: አሁን ገና አማራ ሰው መርጧል - እስክንድር ነጋ እና ሻለቃ ዳዊት ምርጥ ሰዎች ናቸው። ብቃት እናጥራት ያላቸው።
Re: አሁን ገና አማራ ሰው መርጧል - እስክንድር ነጋ እና ሻለቃ ዳዊት ምርጥ ሰዎች ናቸው። ብቃት እናጥራት ያላቸው።
ምን ያለበት ዝላይ አይችልም። ትንሽ አስነጠሰችህ መሰለኝ ይች ነገር።
Re: አሁን ገና አማራ ሰው መርጧል - እስክንድር ነጋ እና ሻለቃ ዳዊት ምርጥ ሰዎች ናቸው። ብቃት እናጥራት ያላቸው።
That hopeless narcissist chameleon is only seeking attention for the purpose of going to back to his familiar beloved palace and have his usual massages. That is why he never wants to stay with his wife and young child, preferring to go back and live in the modern kallitti palace.
Re: አሁን ገና አማራ ሰው መርጧል - እስክንድር ነጋ እና ሻለቃ ዳዊት ምርጥ ሰዎች ናቸው። ብቃት እናጥራት ያላቸው።
በእውነት አማራ አሁን በሚገባ እየተደራጀ፥እየታጠቀ፤ የአማራ ህዝብን የሚመጥኑ የትግል መሪዎች እያገኘ ነው።
1) እስክንድር ነጋ - የግንባሩ መሪ
2) ሻለቃ ዳዊት -- ዓለም አቀፍ አስተባባሪ
3) አቶ ኡመር (የአማራ ህዝባዊ ግንባር ) ቃል-አቀባይ።