-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Muher (Muheregna)
I can hear Agowegna Base Language Accent + Geez-Amharic Words
Re: Muher (Muheregna)
Noble Amara,
ከዚህ ቀደም ምሁር አክሊል ከክስታኔኛ ጋር ኦልሞስት ተመሳሳይ ነው ። ልጅቷ የምትናገረው ውስጥ ነ የምትለው በነ ብትተካው ክስታኔኛ ማለት ነው ። በሌሎች ባህሎች ሁሉ አንድ አይነት ነን ። እንዲያውም ክስታኔ ከምሁር አክሊል መጣ የሚሉም አሉ ። በቃላቶች አንድ መሆን ስለ ጋፋት ያለው እንዳለ ሆኖ ። ምሁር አክሊል የሃብቴ ዲነግዴ እናት ሕዝብ ናቸው ! ታላቁ ምሁር እየሱስ ገዳምን የሚጠብቁልን እነሱ ናቸው !!
ከዚህ ቀደም ምሁር አክሊል ከክስታኔኛ ጋር ኦልሞስት ተመሳሳይ ነው ። ልጅቷ የምትናገረው ውስጥ ነ የምትለው በነ ብትተካው ክስታኔኛ ማለት ነው ። በሌሎች ባህሎች ሁሉ አንድ አይነት ነን ። እንዲያውም ክስታኔ ከምሁር አክሊል መጣ የሚሉም አሉ ። በቃላቶች አንድ መሆን ስለ ጋፋት ያለው እንዳለ ሆኖ ። ምሁር አክሊል የሃብቴ ዲነግዴ እናት ሕዝብ ናቸው ! ታላቁ ምሁር እየሱስ ገዳምን የሚጠብቁልን እነሱ ናቸው !!
Last edited by Horus on 21 May 2023, 02:33, edited 1 time in total.
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Muher (Muheregna)
I think we Shewan Highlanders are descandants of Abysinnian Agaws (Gafat, Gurage, Amhara, Tulama) Guraghe has many Agaw sounds and pronunciations meaning the Gafat of West Shewa are Agews so if we time travel 1500 years ago we find Shewa is Agaw Abysinnian Province but it was ruled by Damot Welaytas who may have migrated to Shewa changing our demographic and making shewa less habesha than the borana migrated changing the demographic again and assimilating many highland natives
Re: Muher (Muheregna)
Noble Amara,Noble Amhara wrote: ↑21 May 2023, 03:41I think we Shewan Highlanders are descandants of Abysinnian Agaws (Gafat, Gurage, Amhara, Tulama) Guraghe has many Agaw sounds and pronunciations meaning the Gafat of West Shewa are Agews so if we time travel 1500 years ago we find Shewa is Agaw Abysinnian Province but it was ruled by Damot Welaytas who may have migrated to Shewa changing our demographic and making shewa less habesha than the borana migrated changing the demographic again and assimilating many highland natives
ዳሞት ወላይታ የሚለው ሃሳብ ከየት እንዳመጣህ አላውቅም ። ዳሞት ተራራ ማለት ነው። ዳሞትና ዳሙቴ የሚለው ስም በጉራጌ ብቻ 3 ቦታ አለ ። የዳሞት ግዛት ከወላይታ ጋር አይገናኝም። በእኔ ምርምር ግምት የዳሞት ዋና ከተማ ወይም ቤተ እንግስት የነበረው ዛሬ መናገሻ የምንለው ተራራ ነው (ወጨጫ)! ከነዚያ ተራሮች እጅግ ከፍተኛው ዳሞት (ዳሙቴ) ነው የሚባለው ። የመጨረዛው የዳሞት ንጉስ ማቴ አለም (ሞተለሚ ይሉታል) ግዛቱ በ አምደ ጽዮን ሲወሰድበት፣ ከእንግዲህስ ወደ ህዝቦቼ ተመልሼ እሞታለሁ ብሎ ከፋ (ካፋ) ነው የሄደው ። የድሮ ከፋና የዛሬ አንድ ይሁኑ አይሁን አይታወቅም ። ጋፋት የሚለው ቃል ካፋ ከሚለው ይዛመድ አይዛመድ አይታውቅም ። የጋፋት አገር እምብርት እንደ ገብጣን ይባላል ፣ ያ ቦታ ያዜ ወጨጫን ይዘህ ግ ንደ በረት ይደርሳል። ወጨጫ ተራራ መናገሻ (መንገሻ ቦታ) የተባለበት ም ኛት አለው ።
የሸዋ አገዎሽች እንደ ነበሩ አልጠራጠርም ። በእምነት ፈላሻዎች ነበሩ ወይም ከአይሁድ እምነት በጣም የቀረበ እምነት ነው የነበራቸው። ለምሳሌ ያዬ የሚባሉት የዳሞት ዘመን ሕዝብ ስም ያዌ ማለት ነው ። ሌላው የኔ ግምት ዮዲት ጉዲት ፈላሻ ነበረች፣ አገው ነበረች ። አገሯም መሃል ኢትዮጵያ ነበር ብዬ ነው የማምነው ።