Re: የTesfaNews እንሾሽላ!
የሸዋ አጼ ዘርዐ ያዕቆብ (1399 – 26 August 1468) ሀዲያ ሴት አገባ። ለምንድነው የሚገርመኝ??
የሀዲያ ሴቶች ቆንጆ ናቸው ለዚህ ነው!
Queen Helena was the first Hadiya Queen of Ethiopia
https://en.m.wikipedia.org/wiki/Eleni_of_Ethiopia

[-lq[/image]
Re: የTesfaNews እንሾሽላ!
TesfaNews በቆንጆች ሱናሚ ተውጦ! "ኢኛሽ ቁናይነ" እኛስ አንድ ነን !!! የመስቃናን ማረቆ እርቅ ፌስታ!
Re: የTesfaNews እንሾሽላ!
ችግር የለውም ክርስቲያኖቹ ውስት ግባ!!!
Re: የTesfaNews እንሾሽላ!
ጉራጌ ከሁሉ ጋር ፍቅር ነው! ሌላ ፕላኔት ነው እንዴ ያለሀው? ጉራጌ የማይፈልገው በክለስተር ተጨፍልቆ መጣፋትን ነው! ያ በፍጹም አይታሰብም! ጉራጌ ራሱን የሚገዛ ነጻ ሕዝብ ነው !!በቃ!!! ኬርርርርርርር!