Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአማራ ህዝባዊ ኃይል የእራሱ ሬድዮ ጣብያ/ቲቪ/ በመጠቀም እርምጃውን ለኢትዮጵያ ህዝብ ዕለታዊ ዜና እና ኦፊሴል መረጃዎች ማቅረብ አለበት።

Post by Abere » 17 May 2023, 16:20

የአማራ ህዝባዊ ኃይል የእራሱ ሬድዮ ጣብያ/ቲቪ/ በመጠቀም እርምጃውን ለኢትዮጵያ ህዝብ ዕለታዊ ዜና እና ኦፊሴል መረጃዎች ማቅረብ አለበት።የአማራ ህዝባዊ ኃይል የእራሱ ሬድዮ ጣብያ/ቲቪ/ በመጠቀም እርምጃውን ለኢትዮጵያ ህዝብ ዕለታዊ ዜና እና ኦፊሴል መረጃዎች ማቅረብ አለበት።

ይህ ደግሞ ተመሳስለው ውዥንብር ለህዝብ የሚነዙ ተራ ዩቲዩቦችን ለመቆጣጠር ይረዳል። የዓለም ዐቀፍ አማራ ክንፍ ይህን ማድረግ ይጠበቅበታል። ይህ ደግሞ የኦሮሙማው ሬድዮ የሆነው ፋና የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ያከሽፋል። ለህዝብ እውነተኛ መረጃ እንድ ደርስ ይረዳል።