Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42773
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by Horus » 16 May 2023, 03:02

የኦርማ ኡማ ማፈሪያዎች ! የእመጫት ቤት አፍርስ፣ በመሳይ መኮንን ላይ የሽብር ቡፋ ንፋ! በሰላማዊ ነጋዴ ላይ ኮማንድ ፖስትና ወታደራዊ አገዛዝ አውጅ ! ቆሻሾች የጎሳ ሌቦች ጥርቅም ! የኢትዮጵያ ማፈሪያዎች !

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by Abere » 16 May 2023, 09:54

ሆረስ፤

የኢትዮጵያ ፓለቲካ ከውጭ አገር ጥገኝነት እስካልተላቀቀ ድረስ አገራችን በፍጹም መሪም አይኖራት፤ ልዑላዊት አገር ልትሆን አትችልም። በውጭ አገር መንግስታት ዙፋን የሚጫንላቸው አምባገነኖች አዲሱ አምባገነን አሮጌውን አምባገነን ለመጣል ጫረታ ይገባል - ወያኔ 2 ይሰጥ ከሆነ ኦነጋዊ 6 አድርጌ እስጣለሁ አይነት። አንድት አገር ከውጭ ተጽ ዕኖ ነጻ ሁና ድሃ ብትሆን ይመረጣል። ምክንያቱም ትክክለኛው የፓላቲካ እና የኢኮኖሚ ዕድገት ከአገሬው እና በአግሬው ሃብት እና አመራር ሰጭነት ስለሚሆን። ኢትዮጵያ ገለልተኛ አገር የሆነች እንደ ሆነ ያኔ ዕድገት ይመጣል። የውጭ ጥገኛ አገራት በተለይም የአፍሪካ አገራት ህልውናቸው በባዕዳን አገር ነው። የባዛር መንግስት አይነቶች ናቸው - ድግሱ ሲያበቃ ውድቀት ትርምሱ ይፈጃቸዋል።

የሚለምን መንግስት መንግስት ነኝ ብሎ የሚመራውን ህዝብ ሊያስረዳ የሞራል ብቃት የለውም። እንደት እለምናልሁ? ለምን ለማኝ ተደረግሁ? ምጽዋቱ በነጻ ነዎይ? ብሎ ህዝብ መጠየቅ አለበት። የሚያሳዝነው አምባገነኖች ለምነው ደመወዝ ይከፍላሉ፤ ለምነው ጥይት ገዝተው ይገድሉበታል፤ የተረፈውን ውጭ አገር ባንክ አካውንታቸው ይቀረቅሩታል። ለምኑልኝ ሳይባሉ ህዝብን ይለምኑበታል፤ የህዝብ መብት እና ዘላቂ ጥቅም አሳልፈው ይሸጣሉ።

ዐብይ አህመድ የ1.5 ሚልዮን ህዝብ ደም የፈሰሰበትን ጦርነት ፕሪቶሪያ ወርዶ ለዶላር ነው የሸጠው። ይህ ማለት ለሌላ 2 ሚልዮን ዕልቂት እኩይ መዋዕለ ንዋይ ሁኗል ማለት ነው። It is invested into the loss of another 2 million lives. War investment - one war invested into another round of war.

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by Abdisa » 16 May 2023, 10:24

PM Abiy Ahmed inherited a heavily indebted nation with foreign exchange reserves amounting to cover only one month of import. The country's external debt was $28 Billion dollars when PM Abiy came to office in 2018.

Right
Member
Posts: 4810
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by Right » 16 May 2023, 10:48

Remember recently Abiye Ahmed Ali announced that he is open and ready for a new negotiation on the renaissance dam.
Behind closed doors and in secret he signed Amahara land over to the TPLF.
By giving in, Abiye thought he can buy Americans and secure endless loan against the interests of Ethiopia.
God knows if money was involved in trading Ethiopian territory over to the Sudan.
And the Chinese are disgusted by his incompetency. And they are the one who build the bridges, construct the roads, build airports and a huge market for what ever little industry we have including the Ethiopian airlines.
It looks like there is no one around him to coach and advise him how things are done. He has no a clue on what he is doing.
There is a secret in governing. Use other people’s skills and knowledge to your advantage. Diplomacy has to be left to carrier diplomats. The economy to the economists. If you don’t have them at home then hire from abroad.

Abiye Ahmed Ali is a horror show. I think Ethiopians may come up with a new idea even it means breaking up the union.

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by kebena05 » 16 May 2023, 12:02

Right wrote:
16 May 2023, 10:48
Remember recently Abiye Ahmed Ali announced that he is open and ready for a new negotiation on the renaissance dam.
Behind closed doors and in secret he signed Amahara land over to the TPLF.
By giving in, Abiye thought he can buy Americans and secure endless loan against the interests of Ethiopia.
God knows if money was involved in trading Ethiopian territory over to the Sudan.
And the Chinese are disgusted by his incompetency. And they are the one who build the bridges, construct the roads, build airports and a huge market for what ever little industry we have including the Ethiopian airlines.
It looks like there is no one around him to coach and advise him how things are done. He has no a clue on what he is doing.
There is a secret in governing. Use other people’s skills and knowledge to your advantage. Diplomacy has to be left to carrier diplomats. The economy to the economists. If you don’t have them at home then hire from abroad.

Abiye Ahmed Ali is a horror show. I think Ethiopians may come up with a new idea even it means breaking up the union.
Typical Agame's wishful thinking

Belaynesh
Your Weyane uncles already tried even harder to break of the nation but miserably failed. The only think they managed to break is your own chigray.

Horus
Senior Member+
Posts: 42773
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by Horus » 16 May 2023, 13:41

አበረ፣
በዘመናዊ ቅኝ አገዛዝ እርዳታ አንድ 3ኛ አለም ማደግ አይችልም የሚለው ሃቅ ተጠንቶ የተደመደመው የዛሬ 50 እና 60 አመት ነው። ልዩ ልዩ የእድገት ሞዴሎች ተፈልስፈው በያገሩ ተሞክረው ልዩ ልዩ የእድገት አማራጮች ላለም ሕዝብ ጥቅም ከቀረቡ ዘመናት አልፈዋል ። ስለሆነ የአቶ አቢይ አህመድ አሊ ችግር በአሜሪካ ኒዮኮሎኒያል ተጽኖ ስር መውቀቁ አይደለም በዋናነት ። ትልቁ እጅግ ጉዝፉ የወያኔም ሆነ የኦርማኡማ በሽታ ኢትዮጵያ የኔ ነች፣ መሬቱ የኔ ነው ፣አንተ መብት የለህም፣ አንተን እንዳዛው እገዛሃለሁ፣ አንተ ነጻ ሕዝብ አይደለህም፣ አንተ ነጻ ሰው አይደለህም የሚለው ቆሻሻ ያረጀ እብሪትና አንድ ሕዝብ በሙሉ ነጻኑት እንዳይፈጥር፣ እንዳያስብ፣ እንዳይሰለጥን በአረመኔ አመጽ አፍኖ የያዘ ትራባል ሲስተም ነው። ይህም ማለት የኢትዮፕያ ሕዝብ በሚመቸው የፌደራል ሆነ አልሆነ መንገድ ተደራጅቶ የትም ቦታ የመኖር መለኮታዊ መብቱን ማረጋገጥ ነው ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ቁጥር 1 ችግር እነዚህ መሃይም የኦርማኡማ ተረኞችን መበታተን ነው ።

አብዲሳ፣
ኢትዮጵያ ብዙ እዳ ነበረባት ቅብጥርሴ ያሰለቸ የሰለቸ ምንከሸ ማሳበቢያ ነው ። 28 ቢሊዮን እዳ ካለብን ያንን መክፈል እንጂ እንዴት የማይረባ ዉሸታም ቲኒሽ ዲክታተር በዛሬ ኢትዮጵያ የ1 ትሪሊዮን ብር ቤተ መንግስት ያሰራል ። ማነው ይህን የኦርሚያ እብድ አደብ ግዛ የሚያሰኘው? ኦርሚያ ቢሆን በፍጹም ባሁን ቅርጹ አይገዛም ፣ በትናንሽ ያስተዳደር ክፍለ አገሮች መከፋፈል አለበት ።

Tiago
Member
Posts: 3322
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by Tiago » 16 May 2023, 13:56

ቆሻሾች የጎሳ ሌቦች ጥርቅም ! :lol: :lol: :lol:

A kleptocracy is a form of government in which the rulers use the power of their positions to steal from the people.
Kleptocracy tends to occur in poor countries under authoritarian forms of government where the people lack the political power and financial resources to prevent it.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by Wedi » 16 May 2023, 14:13

Horus wrote:
16 May 2023, 03:02
የኦርማ ኡማ ማፈሪያዎች ! የእመጫት ቤት አፍርስ፣ በመሳይ መኮንን ላይ የሽብር ቡፋ ንፋ! በሰላማዊ ነጋዴ ላይ ኮማንድ ፖስትና ወታደራዊ አገዛዝ አውጅ ! ቆሻሾች የጎሳ ሌቦች ጥርቅም ! የኢትዮጵያ ማፈሪያዎች !

:!: :!:

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by Abere » 16 May 2023, 14:29

ሆረስ፤

ትክክልነህ ይህ የዘላቂ ጥገኝነት በሽታ ከታወቀ በርካታ አመታት ተቆጥረዋል። Walter Rodney’s Book " How Europe Underdeveloped Africa (1972)" says a lot. That means the underdevelopment of Africa is the Development of Europe. This implies the rate at which development of Europe corresponds with the rate of the underdevelopment of Africa .የጎሣ ፓለቲካ እራሱ ለወያኔ እና ኦነግ ተፈብርኮ የተሰጠ የንግድ ፈጠራ ነው። ደንበኛ የግጭት ማትረፊያ የንድግ ፍቃድ ነው።እንሰሳዊ እንጅ ሰብዐዊ እሳቤ አይደለም። የፓለቲካ ምስቅልቅል አልጎሪዝም ሞደል ስክሪፕት የሚጻፈው በፈረንጆች እጅ ነው እንደ አቶ አብይ አህመድ ያሉት ሶፍትዌሩን ገዝተው ጭነው ሰው ይፈጁበታል ያፋጁበታል። ኢትዮጵያዊያን ሰላም እና አብሮ መኖር የግለሰብ መብት ተከብሮ ይኖር ዘንድ ከፈለግን ይህን ኮራፕት (ብልሹ) የጎሳ ሶፍትዌር መደመሰስ እና በምትኩ ህዝባዊ መንግስት መመስረት ብቻ ነው።

ችግሩ ደግሞ አገሪቱ የባለ ቢልዮን ብር ውዝፍ ዕዳ ስለተሸከመችም አይደለም እራሳቸው የበለጸጉት አገራት በብዙ ትሪልየን የሚቆጠር መክፈል የሚገባቸው ውዝፍ ዕዳ አለባቸው። መክፈል እንደሚችሉ እርገጠኛ የሚያደርጋቸው የተሳለጠ የፓለቲካ እና የስነ-መንግስት መዋቅር አላቸው - ያ ነው ሃብታቸው። የእነ አቶ አብይ አህመድ ኦሮሙማ የፈለገውን ጠዋት አውርቶ ማታ ሊላ ያደርገዋል - የግል የጎሳ ፓለቲካ ሾው(ትዕይንት) እንጅ ህገ-መንግስታዊ እና ህዝባዊ አይደለም።

This tribal/ethnic federation, etc sh!t has to be removed from the surface of Ethiopia

Horus wrote:
16 May 2023, 13:41
አበረ፣
በዘመናዊ ቅኝ አገዛዝ እርዳታ አንድ 3ኛ አለም ማደግ አይችልም የሚለው ሃቅ ተጠንቶ የተደመደመው የዛሬ 50 እና 60 አመት ነው። ልዩ ልዩ የእድገት ሞዴሎች ተፈልስፈው በያገሩ ተሞክረው ልዩ ልዩ የእድገት አማራጮች ላለም ሕዝብ ጥቅም ከቀረቡ ዘመናት አልፈዋል ። ስለሆነ የአቶ አቢይ አህመድ አሊ ችግር በአሜሪካ ኒዮኮሎኒያል ተጽኖ ስር መውቀቁ አይደለም በዋናነት ። ትልቁ እጅግ ጉዝፉ የወያኔም ሆነ የኦርማኡማ በሽታ ኢትዮጵያ የኔ ነች፣ መሬቱ የኔ ነው ፣አንተ መብት የለህም፣ አንተን እንዳዛው እገዛሃለሁ፣ አንተ ነጻ ሕዝብ አይደለህም፣ አንተ ነጻ ሰው አይደለህም የሚለው ቆሻሻ ያረጀ እብሪትና አንድ ሕዝብ በሙሉ ነጻኑት እንዳይፈጥር፣ እንዳያስብ፣ እንዳይሰለጥን በአረመኔ አመጽ አፍኖ የያዘ ትራባል ሲስተም ነው። ይህም ማለት የኢትዮፕያ ሕዝብ በሚመቸው የፌደራል ሆነ አልሆነ መንገድ ተደራጅቶ የትም ቦታ የመኖር መለኮታዊ መብቱን ማረጋገጥ ነው ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ቁጥር 1 ችግር እነዚህ መሃይም የኦርማኡማ ተረኞችን መበታተን ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42773
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by Horus » 16 May 2023, 14:44

Abere wrote:
16 May 2023, 14:29

እጅግ ትክክል! ዋልተር ሮድኒ እንደ ወዳሴ ማሪያም ጥርስ የነቀልንበት ነው። እኔ ሁለቴ በአካል ሌክቸሩን ሰምቻለሁ። ያንን ነው ከላይ ያልኩት!! እናም ስለ እዳ ያነሳሃው በትክክል ለአብዲሳ ኮሜንት መልስ ነው ። ኤሪያስ መለሰ በዛሬ ፕሮግራሙ ለምንድን ነው የጎሳ ፖለቲከኞች ድምጽ የገነነው ለሚለው መልስ ለመስጠት ይሞክራል ። ቁጥር አንድ መስሉ አንተ ያልከው ነው። የገንዘብ ምንጭ ነው ፣ ሃብት ሃንዱ ጎሳ ወደ ሌላው ጎሳ መዝረፊያ መንገድ ነው ። በቃ ! አሁን ይህን የጎሳ ክሌፕቶክራሲ እንዴት እናስወግድ ነው ጥያቄው !

https://www.youtube.com/watch?v=uHoV82TGzKA

Right
Member
Posts: 4810
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢሳያስ በቻይና እንደ ንጉስ አቢይ ባሜሪካ የ2 ቢሊዮን ሳንቲም ምጽዋት የተከለከለ የኢትዮጵያ ማፈሪያ

Post by Right » 16 May 2023, 15:40

Unless Abiye Ahmed Ali is removed from power as quick as possible more deaths and permanent damages are on the horizon.
As the Abiye Ahmed Ali government falling apart, soon Addis will be a battleground for the Oromo factions.
The AU will be moved to Nairobi or West Africa.
Ethiopia is indebted to China yet the Oromuma government known for copying what the TPLF did is crying and begging to the Americans to accept it as a willful slave.
What a tragedy.

Post Reply