Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15429
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 09 May 2023, 21:11
የትግራይ እና የአማራ ህዝቦች ግንኙነት ተሻሻለ ሲባል ምን ማለት ነው? አሽከር ብ አድን መቀሌ ሂዶ ለወያኔ ሰገደ ማለት ምን ያገናኘዋል? በአማራ እና ጤናማ ትግሬ መሀል ጥል የለም። ይህን ወልቃይት ራያ እያላችሁ ማፋቃችሁን አቁሙ። ይህን ስታቆሙ ሰላም ታገኛላችሁ፡ ነፍሰ ገዳዮችንም አሳልፋችሁ ስጡ። ከዚህ ውጭ ያላ ጫጫታ እንጅ ፍሬ የለውም።
-
TesfaNews
- Member+
- Posts: 8150
- Joined: 14 Feb 2020, 22:23
- Location: Mesob Agezi
Post
by TesfaNews » 09 May 2023, 21:14
Abere wrote: ↑09 May 2023, 21:11
የትግራይ እና የአማራ ህዝቦች ግንኙነት ተሻሻለ ሲባል ምን ማለት ነው? አሽከር ብ አድን መቀሌ ሂዶ ለወያኔ ሰገደ ማለት ምን ያገናኘዋል? በአማራ እና ጤናማ ትግሬ መሀል ጥል የለም። ይህን ወልቃይት ራያ እያላችሁ ማፋቃችሁን አቁሙ። ይህን ስታቆሙ ሰላም ታገኛላችሁ፡ ነፍሰ ገዳዮችንም አሳልፋችሁ ስጡ። ከዚህ ውጭ ያላ ጫጫታ እንጅ ፍሬ የለውም።
ወልቃይት እና ራያ ከትግራይ ተወላጆች ጋር መጋራት አለባችሁ

-
TesfaNews
- Member+
- Posts: 8150
- Joined: 14 Feb 2020, 22:23
- Location: Mesob Agezi
Post
by TesfaNews » 09 May 2023, 21:45
ከጦርነት ጊዜ ጀምሮ ስሜታዊ የሆኑ ንግግሮች በሰላም ጊዜ መገለጥ የለባቸውም. Dirrty higdef promoting wars in ethiopia to keep amhara and tjgray in endless conflicts keeping Ethiopia in misery is your dream. You switxh to sun to support tigray against amhara.
-
Yimer
- Member
- Posts: 545
- Joined: 28 Feb 2021, 07:10
Post
by Yimer » 09 May 2023, 22:04
ደደብ ወያኔ... ቴወድሮስን ከዚያ ቆሻሻ ዩሀንስ ጋር አታነፃፀር... ወያኔነትህን ሳታውቀው ታጋልጣለህ ...
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17821
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 09 May 2023, 22:58