Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Abere » 09 May 2023, 09:41

የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ? እውነተኛ ከሆነ ብዙ የሚረዳው ለዐብይ ወዶ ገብ መሆን ሳይሆን ነጻ ሁኖ ማስጨነቅ ነበር። እንደ እኔ ይህ ትግሉን ለመርዳት ሳይሆን ትግሉን ለመጉዳት ነው። የመረረ ቁርጠኝነት ካለው ለላንቲካ ከመቅረብ ከወገብ በላይ አንድ ነገር ከወገብ በታች ሌላ ነገር ሳይሆኑ የትግል ዐውድማውን መቀላቀል ነው። ይህም ብዙዎችን ከወያኔ ጥገኝነት ሃሳብ ነጻ በሆነ መልኩ ዜጎችን ማንቃት እና ለትግል ማሰለፍ አብሮ በሜዳው መሰለፍ ነው።

አንድ ቧልት ነበር አንድት ዘማዊት ሴት እጇን ጨበጥ ላደረጋት ሁሉ እሽ ታበዛለች። ግን ምንም ጥቅም እና ክብር አላገኘችም እና " ላይሉኝ ቸር በየስፍራው ስፈነቸር" አለች ይባላል። እንበል ልዴቱ አያሌው እንደሚለው "ሽብርተኛ" አለመሆኑ በህግ ፊት ሊያረጋግጥ ነው። ታዲያ ይህ ለአብይ ዕልልታ እኮ ነው። የህገ-አራዊት አገር ነው። ምን ማለት ሂጀ እታሰራለሁ? ሰው የሚሂደው ወይ ሊዝናና ወይ ሊዋጋ ነው እንጅ እታሰራለሁ - የቤት እንሰሳ እንኳን ገመት ሲያይ ይርቃል። ልደቱ ፈቃደኛ የአብይ አህመድ እና የጌታቸው ረዳ የቤት እንሰሳ ይመስላል በዚህ ውሳኔው።

ወይ ብዙዎችን እያዋጋህ ተዋጋ ( have a greater multiplier effect) አለበለዚያ የጋን ውስጥ መብራት ሁነው ከዚያው ትጠፋለህ።
ቁላ ቆራጭ ኦሮሙማ ጉዳዩ አይደለም - እውነት ከልብህ ካለች።

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Abere » 09 May 2023, 09:56

Why the hell is he returning to Ethiopia at this very critical moment of no return for the freedom of Amhara and Ethiopia at large? I honestly do not think he is doing this out of sincerity and patriotism. When there is very unexpected random twist, there is something really different from what is apparently stated.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19168
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Axumezana » 09 May 2023, 10:07

We have to respect and accommodate Lidetu and his independent political views. In my view Lidetu is the most misunderstood politician in Ethiopia. If he decides to go to Ethiopia that demonstrates confidence, willingness to accept sacrifice like our Lord Jesus Christ. Remember Jesus Christ travelled to Jerusalem with full knowledge of the injustice, suffering and death he was to face in the hand of the wicked people.
Last edited by Axumezana on 09 May 2023, 10:12, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19168
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Axumezana » 09 May 2023, 10:11

We have to respect and accommodate Lidetu and his independent political views. In my view Lidetu is the most misunderstood politician in Ethiopia. If he decides to go to Ethiopia that demonstrates confidence, willingness to accept sacrifice like our Lord Jesus Christ. Remember Jesus Christ travelled to Jerusalem with full knowledge of the injustice, suffering and death he was to face in the hand of the wicked people.

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Abere » 09 May 2023, 10:23

What kind of confidence is he proving by going back? There is no law and constitution in Ethiopia - it is all anarchy. I think this triggers lots of question and suspicions about him, specially for those who mingled with him. ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ውጭ ታሳድራለች እንዳይሆን። በርካታ የዋሃት በተጠርጣሪነት የሚፈለጉ በአገር ቤት ያሉት እንዳይዘናጉ ብቻ።

Axumezana wrote:
09 May 2023, 10:11
We have to respect and accommodate Lidetu and his independent political views. In my view Lidetu is the most misunderstood politician in Ethiopia. If he decides to go to Ethiopia that demonstrates confidence, willingness to accept sacrifice like our Lord Jesus Christ. Remember Jesus Christ travelled to Jerusalem with full knowledge of the injustice, suffering and death he was to face in the hand of the wicked people.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19168
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Axumezana » 09 May 2023, 10:37

I do not understand why people suspect & misunderstand Lidetu! He has been arrested several times in the past, he has been challenging both EPRDF and PP politicians. If he was for power and money PP could have provided him both on silver plate. እብድ፥ ፖለቲከኞና፥ ደጋፊ፥ በሞላበት፥ አገር፥ ጤነኛ፥ ፖለቲሻን፥ እንደ፥ እብድ፥ ይቆጠራል፥ ነው፥ ነገሩ፤

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Abere » 09 May 2023, 10:54

ልዴቱ ምን እና ለማን ነው ስለ ንጽህናው የሚያረጋግጠው? ይህ ነው እኮ የሚያስቸግረው። ሰው ያለ አንድ ነገር አያጎነብስም ወይ ዕቃ ሊያነሳ ወይ ፈ* ሊፈ* ነው። :mrgreen:

Axumezana wrote:
09 May 2023, 10:37
I do not understand why people suspect & misunderstand Lidetu! He has been arrested several times in the past, he has been challenging both EPRDF and PP politicians. If he was for power and money PP could have provided him both on silver plate. እብድ፥ ፖለቲከኞና፥ ደጋፊ፥ በሞላበት፥ አገር፥ ጤነኛ፥ ፖለቲሻን፥ እንደ፥ እብድ፥ ይቆጠራል፥ ነው፥ ነገሩ፤

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Assegid S. » 09 May 2023, 16:30

Abere wrote:
09 May 2023, 09:41
ምን ማለት ሂጀ እታሰራለሁ?

"ጌታዋን የተማመነች በግ ላቱዋን ውጭ ታሳድራለች" ሰውየው ... ገና ለገና ህወሃትና የህወሃት ሰዎች ወደ ሥልጣን ጠጋ ጠጋ አሉ ብለው "በሽተኛ ነኝ የህክምና ክትትልና መድሃኒት ያስፈልገኛል" ብለው በየአደባባዩ ሲያለቅሱ እንዳልነበር ዛሬ ይህን ውሳኔ ለህዝብ ይፋ ቢያደርጉ አይገርመኝም። ነገር ግን አቶ ልደቱ "ወደ ሀገር ቤት ገብቼ እታሰራለሁ" ሳይሆን "አስራለሁ ... አሳስራለሁ" ቢሉ ትርጉም ይሰጣል። ህወሃት እስካለች እንኳን እርሳቸው ውሻቸውም ታስሮ አይውልም (አይከርምም)።

ዛሬ ላይ የክህደትን ዘውድ ደፍተው በማስመሰል ዙፋን ላይ የተቀመጡትን ንጉስ አምነው ጮቤ የሚረግጡትን የህወሃት ጭፍሮች ሳይ እገረማለሁ። ሰው ከአስካለች ጠባሳም ባይሆን እንኳ ከራሱ አበሳ እንዴት አይማርም? ጠቅላይ ሚንስትሩ ለአበዳሪ ሀገራት ዶላር እንጂ ለህወሃት የዘረጉት የፍቅር እጅ የለም። ኣንዴ ገንዘቡን ይጨብጡ እንጂ ... ዞረው ከኣስመራ ጋር ዳንኪራ ሲረግጡ ህወሃትን አናቷ ላይ ቆመው እንደ እምቧይ ነው የሚያፈርጡዋት። ያኔ ... " እኛን ነው ማየት" ነው ያለው አቀንቃኙ? ነፍስ ይማር! 8)

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Abere » 09 May 2023, 16:42

ወንድም አሰግድ፥

እውነቱ በደንብ አስቀምጠኸዋል። ሊታሰር አይደለም ሊያሳስር ነው የሚሄድው። ወያኔ እና ኦነግ መታረቃቸውን ከሰማ ውድህ ምን ዓይነት ምክንያት ፈጥሬ አገር ቤት ልመለስ ብሎ ሲያሰላስል የከረመ ይመስለኛል። እንድሁ በድንገት ተነስቶ አይሄድ ነገር ለህዝብ አንድ ነገር ማፈላለግ ነበረበት ባይ ነኝ። ታዲያ ድንገት " አሸባሪ" የምትል ወቀሳ ደረሰችው ከዚያ " ቆብ እኔ አልጣልህ እንጅ አንተ ከወደቅክማ" እንዳሉት እማሆይ ሁኖ አረፈ ነገር አለሙ። ይኸው የፈረደበት አማራ ሊቆመርበት ቆማሪዎች እየተሰባሰቡ ነው ማለት ነው።
Assegid S. wrote:
09 May 2023, 16:30
Abere wrote:
09 May 2023, 09:41
ምን ማለት ሂጀ እታሰራለሁ?

"ጌታዋን የተማመነች በግ ላቱዋን ውጭ ታሳድራለች" ሰውየው ... ገና ለገና ህወሃትና የህወሃት ሰዎች ወደ ሥልጣን ጠጋ ጠጋ አሉ ብለው "በሽተኛ ነኝ የህክምና ክትትልና መድሃኒት ያስፈልገኛል" ብለው በየአደባባዩ ሲያለቅሱ እንዳልነበር ዛሬ ይህን ውሳኔ ለህዝብ ይፋ ቢያደርጉ አይገርመኝም። ነገር ግን አቶ ልደቱ "ወደ ሀገር ቤት ገብቼ እታሰራለሁ" ሳይሆን "አስራለሁ ... አሳስራለሁ" ቢሉ ትርጉም ይሰጣል። ህወሃት እስካለች እንኳን እርሳቸው ውሻቸውም ታስሮ አይውልም (አይከርምም)።

ዛሬ ላይ የክህደትን ዘውድ ደፍተው በማስመሰል ዙፋን ላይ የተቀመጡትን ንጉስ አምነው ጮቤ የሚረግጡትን የህወሃት ጭፍሮች ሳይ እገረማለሁ። ሰው ከአስካለች ጠባሳም ባይሆን እንኳ ከራሱ አበሳ እንዴት አይማርም? ጠቅላይ ሚንስትሩ ለአበዳሪ ሀገራት ዶላር እንጂ ለህወሃት የዘረጉት የፍቅር እጅ የለም። ኣንዴ ገንዘቡን ይጨብጡ እንጂ ... ዞረው ከኣስመራ ጋር ዳንኪራ ሲረግጡ ህወሃትን አናቷ ላይ ቆመው እንደ እምቧይ ነው የሚያፈርጡዋት። ያኔ ... " እኛን ነው ማየት" ነው ያለው አቀንቃኙ? ነፍስ ይማር! 8)

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10956
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by ethiopianunity » 09 May 2023, 16:53

LIdetu is a Weyane! If you notice, you can see certain people are changing their stance for example the Weyane Ermias Legesse, now Lidetu Ayalew. Upon learning Tplf is now reinstalled in Ethiopia, they are trying to join their masters that is why. Ermias Legesse's master, Bereket Simon is released. They have government PP that cators to them and they now see they are safe.

Don't forget, Lidetu has properties, real estate he go from Tplf, and is ample opporutunity for him while Tplf is coming, to take his property. He is opportunist

Horus
Senior Member+
Posts: 42776
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Horus » 09 May 2023, 17:01

አበረ፣
በሰውዬ አይምሮ ውስጥ ያለው እቅድ (ኢንቴንሽን) ለማወቅ ባንችልም የሱ ተመልሶ እጅ መስጠት የሚጠቅመው አቢይን እና ልደቱን ብቻ ነው ። ለምን ብለ? ፈረንጅ ሲተርት there is no bad publicity ይላል። ማለትን ዝና ለሚፈልግ ሰው አላማው መታወቅ ስለሆነ በጥሩም በመትፎም ቢታወቅ ፍላጎቱ ነው ። ልደቱ ምን ያገኛል ካልክ? ዝና በቃ! ሌላ ለትግሉ ሳንቲም አያተርፍም ፣ ልደቱ ሺ ግዜ ታስሮ ስለተፈታ ይህኛ እስር አቡነ ጴጥሮስ አያደርገውም ።

ዋናው ተጠቃሚ አቢይ ነው ። አንደኛ አሸባሪ ያለውን ፍረጃ ህጋዊ ያደርገዋል ። ሁለተኛ ልደቱ በማግስቱ በዋስ ውጥቶ ፍርድ ቤት ሲመላለስ በኢትይዮጵያ የፍትህ ሰርዓት ያለ በማስመሰል ያቢይ ግጽታ ሊፐስቲክ የቀባለታል ። በቃ! ልደቱ ይህን ስላሰላ ነው እንጂ የውነት እንደ ሚገደል ቢያው ወደ ላቲን አሜሪካ ይሸሽ ነበር ።

ነገሩ ሁሉ ፉገራ ነው ! ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ ! ባህሪ እጣ ፋንታ ነው! አይለቀንም!!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Abere » 09 May 2023, 17:11

ሆረስ፤

እንዳልከው ነው ፉገራ ነው። ምንም እንደማይሆን ብቻ ሳይሆን ምን እንደሚጠቀምም ጭምር እርግጠኛ ነው። ወሬ የሚያሳማመር ሰው ቁም ነገር የለውም - ወሬያም ነው።

ይህ ቂላቂል ክስ መሆኑ አለም እየሳቀ ነው።

1ኛ) ተቀነባበረው የኮምፕውተር ድምጽም ፎርጅድ መሆኑ በዲጅታል ፎረንሲክ ኦዲተር ተረጋገጠ። ወንጀለኛ ማን ሊሆን ነው ማለት ነው? ግልጽ ነው

2ኛ) በኢንተር ፓል ያዝኳቸው ብሎ አብይ ዜና ሲያሰራጭ፤ ኢንተርፓል በፓለቲካ ባላንጣ ጉዳይ ውስጥ የለሁበትም። አልተባበርም አልተባበርኩም አለች።

የወንጀለኛ ተባባሪ ለመሆን መሄድ ሆነ እኮ።

experts
Member
Posts: 284
Joined: 26 Apr 2019, 10:55

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by experts » 09 May 2023, 19:45

Lidetu is doing what he thinks is best way to fight peacefully for justice, freedom and dignity of the Ethiopian people. For his whole life certainly he has proven himself over and over again that he is truly a true patriotic Ethiopian, none our generation have seen.

His political intellectual understandings are exemplary. As any true person these days, the haters, idiots and brainless schmucks are barking left and right. His enemies are near and far. His knowledge and reading the political landscape is very eye opening. He also showed his real Ethiopiawinet by going on all and any media to discuss and give his views.

Unlike the fake banda media like ESAT who thank God is now broken into 7 pieces and continuing. Esat Ethiopia, EMS, Ethio 360, Dere News, Messaye Anchor media, Addis Compass, Tewlde and that lady forgot her name, etc. Who until recently kept Lidetu out of their media. Now they are all over him after their handlers birr ahun bandaw sold them and the Ethiopian people to PP gangs

For Abere and others bashing Lidetu , you are useless bunch of hodam good for nothing idiots all you do is bark.

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Abere » 09 May 2023, 21:06

OLF expert,

What is Lidetu Ayalew going to prove to Ethiopians? Already the forged telephone conversation ans the so-called Interpol cooperation is fake. This evidence proved to the general public those alleged individuals including Lidetu Ayalew are free and are exonerated. In fact what Lidetu doing is to help Abiy Ahmed that still the allegation is valid, because he is breathing life into it after the audit on the digital analysis cleared the doubt the alleged journalists including patriot Gobeze Sisay are free. ገለልተኛ ሶስተኛ አካላት ባለሙያ የመረጃ ኦዲት እኮ አረጋግጦ ጨርሷል የተከሰሱበት መረጃ ውሸት ነው ትብሏል። ልደቱ አያሌው ለህዝብ አስረዳለሁ የሚለው ምኑን ነው በዚህ ጉዳይ ህዝብ ንጹህ እንደሆነ ግልጽ ነው። ዳኛውን የሚሾመው አብይ ፍርድ የሚያስችለው አብይ ታዲያ እንደት ነው ይህ ነገር። ከአብይ ጋር ተመሳጥሬ አለሁኝ ማለት እኮ ይቀል ነበር።

experts wrote:
09 May 2023, 19:45
Lidetu is doing what he thinks is best way to fight peacefully for justice, freedom and dignity of the Ethiopian people. For his whole life certainly he has proven himself over and over again that he is truly a true patriotic Ethiopian, none our generation have seen.

His political intellectual understandings are exemplary. As any true person these days, the haters, idiots and brainless schmucks are barking left and right. His enemies are near and far. His knowledge and reading the political landscape is very eye opening. He also showed his real Ethiopiawinet by going on all and any media to discuss and give his views.

Unlike the fake banda media like ESAT who thank God is now broken into 7 pieces and continuing. Esat Ethiopia, EMS, Ethio 360, Dere News, Messaye Anchor media, Addis Compass, Tewlde and that lady forgot her name, etc. Who until recently kept Lidetu out of their media. Now they are all over him after their handlers birr ahun bandaw sold them and the Ethiopian people to PP gangs

For Abere and others bashing Lidetu , you are useless bunch of hodam good for nothing idiots all you do is bark.

Right
Member
Posts: 4810
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Right » 09 May 2023, 23:53

Lidetu is doing what he thinks is best way to fight peacefully for justice, freedom and dignity of the Ethiopian people
That is not true. Recently I heard Lidetu repeatedly say the rules of law in Ethiopia under Abiye Ahmed is a non existent.
What has changed?

Horus and Abere are right. There is nothing Ethiopia and the resistance will benefit from his return to be tried on the Oromuma court of justice.

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: የልዴቱ አያሌ ሄጀ እጀን እሰጣለሁ ውሳኔ ምን ትርጉም ይሰጣል? ፍትህ እንደ ሌለ ሙሉ ነፍሱ ታውቃለች። ይህ ለነጻነት ትግል ትርጉም አልባ ነው። ወይስ የሚያውቀው ነገር አለ?

Post by Assegid S. » 10 May 2023, 06:24

Abere wrote:
09 May 2023, 16:42
እንድሁ በድንገት ተነስቶ አይሄድ ነገር ለህዝብ አንድ ነገር ማፈላለግ ነበረበት ባይ ነኝ። ታዲያ ድንገት " አሸባሪ" የምትል ወቀሳ ደረሰችው ከዚያ " ቆብ እኔ አልጣልህ እንጅ አንተ ከወደቅክማ" እንዳሉት እማሆይ ሁኖ አረፈ ነገር አለሙ።
ሰላም ወንድሜ አበረ; ለመልስህ በጣም አመሰግናለሁ። "ቆብ እኔ አልጣልህ እንጅ አንተ ከወደቅክማ" ስትል የጠቀስከው ተረት አስተማሪም አዝናኝም ነው። አንተ እንዳልከው አቶ ልደቱም በኣፋቸው ባደረጉት ቃለ ምልልስ "ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ እያሰብኩ ነበር" ብለዋል። እንግዲህ ሰው ለብርና ለጤናው ተገዝቶ መኖር አይችልምና በእውነቱ ህመምተኛ ከሆኑ የሚውሆነውን ማየት ነው። ከጤናቸው ይልቅ ብራቸውን ከመረጡ ... ልክ እንደ መነኩሴዋ 'ቆብ እኔ አልጣልህ እንጅ አንተ ከወደቅክማ' ... ገዳም Ma'assalama! ብለው መሔድ ነው።

መልካም ሳምንት; ወንድሜ አበረ

Post Reply