-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Mariyamawit grills Ermias !
ማርያማዊት ኣማራ ራሱን የሚከላከልበት ሰራዊት ኣያስፈልገውም ብላ ከቲዲኤፍ በፊት የትግራይ ልዩ ሃይል የሚባል ኣራዊት እንደነበረ ሳትጠቅስ ትግሬ ቲዲኤፍ የመሰረተው ከ '' ጆኖሳይድ " ለመከላከል ነው ኣለች ።
ሴትየዋ የትግራይ ልዩ ሃይል ኣደረጃጀቱ እንደ የኣገር ሰራዊት ሆኖ - ማርቺን ትተህ ማለት ነው - ኤርትራንና ኢትዮጵያን ለመውረር ይዘጋጅና ይዘፍን እንደ ነበረ እያወቀች ወደ ውሸት ገባች ።
Re: Mariyamawit grills Ermias !
ሴትዮዋ ኤርሚያ አብሮዋት እንዲሰራ እያማለለችው ነው! ደሞ ትወደዋለች! ብቻ ከሚስቱ እንዳታፋታው !!!