ኦሮሞች በሙሉ የሽግግር መንግስት በኦሮሚያ እየጠቁ ነው ለምን?
መልሱ አጭር ነው ። የኦሮሞ ብልጽግና ኢትዮጵያን ኦሮማዊ ለማድረግ ባቢይና ሺመልስ የተፈተለው ድብቅ አላማ ከውዲሁ በመላ ኢትዮጵያዊያን ተጋልጦ ሊወድቅ ስለደረሰና ይህም ጸረ ብልጽግና ህዝባዊ አመጽ ኦሮሞ ክልልን ሌላ ትግሬ ሊያደርገው ስለሚችል ዛሬ የኦሮሞ ግምባሮችና ፓርቲዎች ሁሉም የሽግግር መንግስት እየጠቁ ነው ። በአንድ ቃል የሽግግር መንግስት በመላ ኢትዮጵያ የመንግስት መለወጥ ማለት ነው ። ይህም ተባለ ያ ብልጽግና ከስልጣን መወገድ አለበት ።