Please wait, video is loading...
-
Union
Re: ሻዕብያ ለኢትዮጵያ ይጠቅማል? Ethio360
ልደቱ በአማራ ታሪክ ላይ ሳይቀር የተንሸዋረረ ግንዛቤ ይዞ ነበር። አሁን ግን አስተካክሏል። ጥሩ ነው ያለው አሁን። ብሩክ ለትግራዮች እንደ ኢትዮጵያዊ ህዝብ መቆርቆር ይገባናል ብሎ የሚያምን ነው። ትግራይና ህውሀትን ለይቶ በማየት ማለት ነው። አሁን ሻቢያ ወያኔን እና አብይን እየወጋ ሲያይ ግንዛቤውን ከአማራ ጥቅም አንፃር እንዲያስተካክል ሆኗል። የአማራ መደራጀት ለሰላም እና ነፃነት ፈላጊ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን መፍትሄ እንደሆነ አይቷል። ሻቢያ ደግሞ በግልፅ በዛ ጎራ እንደገባም አይቷል።
አንቺ ደደቢት ህውሀት ደግሞ የሰጡሽን ብቻ አማዥጊ። ለኦሮሙማው ፈሪ እጅ ሰጠሽ እኮ በቃ።
አንቺ ደደቢት ህውሀት ደግሞ የሰጡሽን ብቻ አማዥጊ። ለኦሮሙማው ፈሪ እጅ ሰጠሽ እኮ በቃ።