የዐብይ አህመድ የቅርብ ሰው የነበረው ነአምን ዘለቀ ኤርትራን በተመለከተ ከፍተኛ የዐብይ ድብቅ ዕቅድ በቅርቡ እንደሚያጋልጥ በጉጉት እየተጠበቀ ነው። ምን ይሆን? ቅድምያ ግን ደህንነቱን ይጠብቅ።
ሲያልቅ አያምር አሉ።
ነገር አለሙ ሁሉ የኦነግ ደጋፊዎችን እጅግ አሳስቧቸዋል። ሁለት እግር አለኝ ብሎ ከሁለት ዛፍ ላይ እንደ መንጠልጠል ያህል። እንደሚታወቀው ኤርትራ የኦነግ የክፉ ቀን ወዳጅ ነበረች እነ ዳውድ ኢብሳ ዱቄት እየተለካ ይቀለቡበት የነበረ የአካባቢ ጥበቃ ክርት ስራ የተማሩበት፤ ቀንሲያልፍም በካሚዎን መጥተው ቡራዩ ዱቅ በማለት ጀግነትiii (ፍርሃት) ስራ "ሀ" ብለው ጋሞን በማረድ የተማሩበት ሲሆን፤ በሌላ በኩል ወያኔ ደግሞ እንድሁ ዋና አጋር ነች። የቃል ሰነድ አላቸው ምንም እኳን በውሸት ጥል እምቧ ከረዩ ቢሉ። በዛ ላይ ወያኔ ጋር ታላቅ ወንድም አስታርቋቸው በፍቅር ሿብትን እያሉ ነው። ይህ ደግሞ ለቀድሞው ወዳጅ የሚዋጥ አልሆነም። እንዳውም ሰሞኑን አላላ ኬላ ከሚባል ቦታ መጥፎ ወሬ የኦሮሙማው ሊቅ ነዛ። ጥቂት የማይባሉ ከዚህ ወሬ በኋላ ሰለባ እንደሆኑ እየተስተጋባ ነው። መጥፎ ጢስ እየጨሰች ነው - እሳቱ መንደዱ አይቀርም።
አቶ ነአምን ምስጢር ይዣለሁ ጠብቁኝ እያለ ነው። ምን ይሆን?
Re: የዐብይ አህመድ የቅርብ ሰው የነበረው ነአምን ዘለቀ ኤርትራን በተመለከተ ከፍተኛ የዐብይ ድብቅ ዕቅድ በቅርቡ እንደሚያጋልጥ በጉጉት እየተጠበቀ ነው።ምን ይሆን?ቅድምያ ግን ደህንነቱን ይ
ነአምን፥ የአብይ፥ ወዳጅ፥ ሁኖ፥ አያውቀም፥ ወዳጅነቱም፥ የሚመፀወተውም፥ ከኢሳያስ፥ ከፍ፥ ሲል፥ ደግሞ፥ ከግብፅ፥ ነው። ኢትዮጵያን፥ ለመምራት፥ ፍላጎት፥ ያለው፥ ሲሆን፥ ላለፉት፥ አምስት፥ አመታት፥ ድምፁን፥ ያጠፉው፥ በኢሳያስ፥ ትእዛዝ፥ ወያነ፥ እስኪጠፋ፥ ነው። አሁን፥ ወያነ፥ ባለመጥፋቱና፥ አብይም፥ ኢሳያስን፤ ስለከዳ፥ ኢሳያስ፥ አማራ፥ ክልል፥ በተነሳው፥ ተቃውሞ፥ አሳዝሎ፥ ንአምንን፥ ቶሎ፥ ስልጣን፥ ላይ፥ ለማውጣት፥ እየሰራቅ ነው።
Re: የዐብይ አህመድ የቅርብ ሰው የነበረው ነአምን ዘለቀ ኤርትራን በተመለከተ ከፍተኛ የዐብይ ድብቅ ዕቅድ በቅርቡ እንደሚያጋልጥ በጉጉት እየተጠበቀ ነው።ምን ይሆን?ቅድምያ ግን ደህንነቱን ይ
The irrelevant biacch Neamin is outsmarted, outmanoeuvred and outplayed by the Beshasha arada. Neamin's grudge is that the fake Doctor chose TPLF over his hodam belly. Neamin knew Abiy was massacring and behaving Amharas blaming it on OLA. So anything that comes out of this disgruntled prostitute shouldn't be a big news maker.
Re: የዐብይ አህመድ የቅርብ ሰው የነበረው ነአምን ዘለቀ ኤርትራን በተመለከተ ከፍተኛ የዐብይ ድብቅ ዕቅድ በቅርቡ እንደሚያጋልጥ በጉጉት እየተጠበቀ ነው።ምን ይሆን?ቅድምያ ግን ደህንነቱን ይ
Obviously, he was outplayed. Only very few Ethiopians from the outset figured out that Abiy Ahmed is a scam. Interestingly, million including Neamin, were marshmello heads. I am not sure if he seriously voices for regime change in Ethiopia. In any case, it is reported he has some serious sh!t about about Abiy. By the way, what happened with Temagni Beyene? Where does all that patrioistim,ያዙንኝ ልቀቁኝ goes? It is reported he is taken hostage of some embarrassing events Abiy Ahmed intentionally made on him. If he loves Ethiopia more than himself, this was time to show up. He failed to rise above adversity of public shaming Abiy Ahmed made for him. Patriotic Amhara people are giving their lives. It is questionable if any truthfulness juice if left in him. I think Abiy Ahmed broke his spirit after he knelt down to his sh!t Orommuma feet.
Misraq wrote: ↑07 May 2023, 13:13The irrelevant biacch Neamin is outsmarted, outmanoeuvred and outplayed by the Beshasha arada. Neamin's grudge is that the fake Doctor chose TPLF over his hodam belly. Neamin knew Abiy was massacring and behaving Amharas blaming it on OLA. So anything that comes out of this disgruntled prostitute shouldn't be a big news maker.
Re: የዐብይ አህመድ የቅርብ ሰው የነበረው ነአምን ዘለቀ ኤርትራን በተመለከተ ከፍተኛ የዐብይ ድብቅ ዕቅድ በቅርቡ እንደሚያጋልጥ በጉጉት እየተጠበቀ ነው።ምን ይሆን?ቅድምያ ግን ደህንነቱን ይ
Neamin Zeleke is not credible. His biggest concern is the fallout between Abiye and Issias. He is more worried about Eritrea than Ethiopia. Money is involved here.
However we welcome any opposition to the fascist PP regime.
However we welcome any opposition to the fascist PP regime.