Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ግርማ የሽጥላን አብይ እነ አምባቸውን ደመቀ ...ከአጃቢዎቹ አንዱ!

Post by Jirta » 07 May 2023, 03:08

በግርማ የሽጥላ ሞት ደስ ቢለኝም ገዳዩ ግን አብይ በመሆኑ አዝኛለሁ::
ከእርሱ በቀር የሞተ ሌላ ማንም ሰው የለ:: ቤተሰቦቹን አደናግጠው አቁስለው የገደሉት በአብይ ተልኮ የተሰጣቸው አጃቢዎች ናቸው:: መሞቱ ሲረጋገጥ ወዲያውኑ.... ሄሊኮፍተር መጥታ አንስታለች::
በዚህ ድራማ አጃቢዎቹ ተገደሉ የሚባለው ውሸት ነው:: ማንም ሌላ የሞተ ሰው የለም::
ይብን በድኑ ብአዴንም 100% ያምናል!